Ewnetem Egna - Abera Lemma  እውነትም እኛ በአበራ ለማይድረስ ለሥነኪን ሃዋርያው

ዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ከጥቂት ወራት በፊት ይድረስ ለሥነኪን ተጠባቢው ዓለማየሁ ታዬ ካለህበት ብለህ በኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገፅ በኩል ላደረስከኝ ኪናዊ ጦማር ምላሹን ያዘገየሁት ዲቪዲህ በሰሜን አሜሪካ እስኪመረቅ በመጠበቅ ነበር። ቦ ጊዜ ለኩሉ እንዲል ጠቢቡ ሠለሞን የጁላይ አስሩን ምረቃ በማሰብ የኪናዊ ጦማርህን ምላሽ ተደረሰኝ።

 


አበራ ለማ ነባር ባለቅኔ፣ ደራሲ፣ ጋዜጠኛ እና ሃያሲ ነው። “ኩል ወይስ ጥላሸት”፣ “የማለዳ ስንቅ”፣ “አውጫጭኝ”፣ “ሽበት”፣ “መቆያ”፣ “ሕይወትና ሞት”፣ ”ሞገደኛው ነውጤ”፣ ወዘተ ... በተሰኙ መጻሕፍቱ የምናውቀው ደራሲ፤ “እውነትም እኛ ...” በሚል ርዕስ አዲስ የግጥም ቪዲዮ መድብል በዲቪዲ ይዞልን ቀርቧል። 25 ግጥሞች የተካተቱበት ይህ መድብል ምስልና ድምፅ ተቀናብረው የቀረቡበት የዘመኑ ቴክኖሎጂ ውጤት ነው። በዲቪዲው ላይ ከቀረቡት ግጥሞች መካከል በጥቂቶቹ ላይ የተሞከረውን ኪናዊ ምልከታ እነሆ! ... ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ