ማንዴላ የፍቅር አባት
ማንዴላን ማን አሉት?
ንገሩን ካወቁት፤
ዴዝሞንድ ቱቱ አይደብቁ፤
ላለም ያሳውቁ፤
የማን ማህፀን ነው እሱን የወለደ?
ፍቅርን አስተምሮ ጠላት የወደደ፤
ቅንነትን ሰብኮ ሸርን ያስወገደ፤
ርህራሄን አንግሦ ጭካኔን የሻረ፤
አፓርታይድን ሰብሮ ክልል የሰበረ።
ባጠቃላይ ፍቅርን ላለም አስተምሮ፤
ትግሉን ፈጸመና ማዲባ ማንዴላ ተለየን ዘንድሮ።
ቦጋለ ዳኜ ከካሊፎርኒያ
ማንዴላን ማን አሉት?
ንገሩን ካወቁት፤
ዴዝሞንድ ቱቱ አይደብቁ፤
ላለም ያሳውቁ፤
የማን ማህፀን ነው እሱን የወለደ?
ፍቅርን አስተምሮ ጠላት የወደደ፤
ቅንነትን ሰብኮ ሸርን ያስወገደ፤
ርህራሄን አንግሦ ጭካኔን የሻረ፤
አፓርታይድን ሰብሮ ክልል የሰበረ።
ባጠቃላይ ፍቅርን ላለም አስተምሮ፤
ትግሉን ፈጸመና ማዲባ ማንዴላ ተለየን ዘንድሮ።
ቦጋለ ዳኜ ከካሊፎርኒያ