እነሱማ ባይኖሩ! (ከጌታቸው አበራ)
እነሱማ ባይኖሩ!
(ለኦሎምፒክ ጀግኖቻችን)
ጌታቸው አበራ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.) - ነኀሴ ፳፻ ዓ.ም. (ኦገስት 2008)
ለኢትዮጵያዊነት እስትንፋስ - ሊቋረጥ ለሚያቃትተው፣
ለሰንደቅ ዓላማዋ ክብር - በጠላቶቿ ለተናቀው፣
ለህዝቧ ህልውና መሰረት - በመከራ ለታጀለው፣
ለሉዓላዊነት ታሪኳ - አደጋ ላንዣበበው ...



