የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፴፫
ማረፊያ ያጣች ሞት (የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፴፫)
ማረፊያ ያጣች ሞት
ገዳይ በበዛበት በከፋበት ዘመን
ሆኖ ይሰበካል ጭካኔ ቁም ነገር
ያን ጊዜ ከሌለህ ፍቅርና እምነት
ባንተ ትወድቃለች ማረፊያ ያጣች ሞት
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)



