የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፶፪

ድርሻህ ኢምንት ናት እሷን ቀምሰህ እለፍ!
እሷን ቀምሰህ እለፍ!
በዓለም ገበታ ከሚቀርበው ድግስ
ማንም ሰው አይችልም አንዷንም መጨረስ
ስለዚህ ሁሉንም ልትበላ አትንሰፍሰፍ
ድርሻህ ኢምንት ናት እሷን ቀምሰህ እለፍ!
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)