የረቡዕ ግጥም ፬ኛ ዓመት፣ ቁ. ፲፰

የበደል እዳ
ማየትን መስማትን ማሽተትን
በነፃ ሰጥቶን ፈጣሪያችን
ምስጋና ሳንሰጠው በበደል እዳችን
ያስከፍለን ጀመር ሕይወት በሳላችን
ሙሉውን አስነብበኝ ...ማየትን መስማትን ማሽተትን
በነፃ ሰጥቶን ፈጣሪያችን
ምስጋና ሳንሰጠው በበደል እዳችን
ያስከፍለን ጀመር ሕይወት በሳላችን
ሙሉውን አስነብበኝ ...የወሬ አውሎ ንፋስ ምቶህ ብትቀበር
ሞቻለሁኝ ብለህ ዝም ብለህ አትቅር
ተንኮል ምቀኝነት ክፋት የጋረደህ
እንዳልኾንክ አሳየው ድጋሚ ተነስተህ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሞኝ ነህ! እንዳልሽኝ፣ ያኔ! እንደነገርሽኝ፤
በዛው የሞኝ እግር፣ በዛው የጅል ጫማ፤
የብልጦች መሔጃን መንገድ ሳልሻማ፤
እዚህ ደርሻለሁ - ያንቺን ሰማሁልሽ
በብልጦች መንገድ ላይ ደንቃራ እንደረገጥሽ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...አላምርበት አለ ይሄ ዘመን ከፋ
ሞት በጅምላ ኾነ ቀረ በወረፋ
እባክህ ፈጣሪ ቀንስ ከሞታችን
ስንያዝ ከንቱ ነን ትንሽ ናት አቅማችን
ሙሉውን አስነብበኝ ...መሣሪያ ጨብጦ ተሸክሞ ጥይት
አይተን ምንዋጋው ነበር ድሮ ጠላት
የዘንደሮው ባሰ ያሁን ደመኛችን
ሳናየው እያየ ደርሶ ገዳያችን
ሙሉውን አስነብበኝ ...