የረቡዕ ግጥም ፬ኛ ዓመት፣ ቁ. ፲፭

ሞት በጅምላ ኾነ ቀረ በወረፋ
ስንያዝ ከንቱ ነን
አላምርበት አለ ይሄ ዘመን ከፋ
ሞት በጅምላ ኾነ ቀረ በወረፋ
እባክህ ፈጣሪ ቀንስ ከሞታችን
ስንያዝ ከንቱ ነን ትንሽ ናት አቅማችን
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)