መስሎ መታየት (ገ/ኢ. ጐርፉ)
ገ/ኢ. ጐርፉ
ብዙ የሰው ልጆች የተካኑት መላ
ሊቃውንቶች መስለው መታየት በሌላ
ራሳቸውንና ሰውን ሲያታልሉ
ጠምጥመው፣ አጊጠው፣ አለን! አለን! ሲሉ
አዋቂ ከመሆን መምሰል ነው ቀላሉ ...
ሙሉውን አስነብበኝ ...ገ/ኢ. ጐርፉ
ብዙ የሰው ልጆች የተካኑት መላ
ሊቃውንቶች መስለው መታየት በሌላ
ራሳቸውንና ሰውን ሲያታልሉ
ጠምጥመው፣ አጊጠው፣ አለን! አለን! ሲሉ
አዋቂ ከመሆን መምሰል ነው ቀላሉ ...
ሙሉውን አስነብበኝ ...አይ ሰው ነገር አለው እኮ
የማትጨብጠው አመል አለው ቡኮ
ደግ ነው ስትለው ክፋትን ያስባል
መጥፎ ነው ያልከውን መልሶ ይወዳል
ታማኝ ነው ስትለው ድንገት ይከዳሃል
ጥሩ ሰው እያልከው ከጀርባ ያምሃል
ዘመድ መስሎ ሞትህን ይመኛል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ባልና ሚስት ፪)
(ወለላዬ ከስዊድን)
ሚስት:-
እንዲህ ከምጠበስ
በነጋ በጠባ
ሰይጣን ይሻል ነበር
አንተን ከማገባ
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ባልና ሚስት ፩)
(ወለላዬ ከስዊድን)
ባል:-
መቼ ትመጫለሽ
መቼ ልጠብቅሽ
ወይ መቼ ላምጣልሽ
መቼ ላቀብልሽ
ሽሮና ... ምናምን ስለተላከልሽ
ሙሉውን አስነብበኝ ...አፈር ያቅልለት
እጅግ ረቂቅ ነው
የአበሻ ምርቃት
ከሞተ በኋላ
አፈር ያቅልለት
እኔን አትመርቁኝ
አልፈልግም ይቅር
ኑሮ ያቅልልህ
ባላችሁኝ ነበር
ሙሉውን አስነብበኝ ...