የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፶

ከራሱ ቀንሶ
ሞት ዘሪ ሞት ዘርቶ
ዘር ከዘር አባልቶ
ዘር ከዘር አራኩቶ
ይቆይ ይቆይና ዙሪያውን አዳርሶ
አይቀርም መብላቱ ከራሱ ቀንሶ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሞት ዘሪ ሞት ዘርቶ
ዘር ከዘር አባልቶ
ዘር ከዘር አራኩቶ
ይቆይ ይቆይና ዙሪያውን አዳርሶ
አይቀርም መብላቱ ከራሱ ቀንሶ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ችላ ብሎ ቢያይህ ዝም ብሎ ቢተውህ
አንተው እንዳትሞኝ ያሞኘኸው መስሎህ
በሆነ ባልሆነው የማይለፈልፉ
ብዙ ሰዎች አሉ ታዝበው የሚያልፉ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ወለላዬ ከስዊድን
ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ?
ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ።
ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው
ተናግረህ ምታሳምን - ተሻግረህ ምታሻግረው
እየሠራህ ላለኸው ላንተ ይቅርና ለእኔ ደከመኝ ያንተ ጣር፣
እንዴት ይኾን? የአንድ ቀን ውሎህ? እንዴት ይኾን? የአንድ ቀንህ አዳር
ሙሉውን አስነብበኝ ...አይጠቅማትም እንጂ ለአገር ከጠቀማት
ምናለበት ነበር ሁሉ ቢሾምላት
ይኸው ስንት ዘመን ሥልጣንን ፍለጋ
አለን ስንፋተግ አለን ስንዋጋ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኒኬል ቁልፍ ኾኖ ከውጪ ባይጠብቅ
ተዘርፎ ተዘርፎ ይጠፋ ነበር ወርቅ
ዋስትናው ትልቅ ነው አንዱ ላንዱ መኖር
ትልቅ ትንሽ ትተህ በኩልነት አክብር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...