የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፵፮

ወራሪ ደግ ነው!
ወራሪ ደግ ነው እንደምን ይናቃል
ሊገል ሲመጣ እኛን ያስታርቃል።
ተቧጭቀን ተቧጭቀን ብለነው ብለነው
እሱ ሲደርስ ነው አንድ የምንኾነው
ሙሉውን አስነብበኝ ...ወራሪ ደግ ነው እንደምን ይናቃል
ሊገል ሲመጣ እኛን ያስታርቃል።
ተቧጭቀን ተቧጭቀን ብለነው ብለነው
እሱ ሲደርስ ነው አንድ የምንኾነው
ሙሉውን አስነብበኝ ...መለስን አስታወስኩ እስከጭካኔያቸው
አንድ ላይ ነበረ አብረን ምንጠላቸው
ዐቢይ ሲመጡ ደግ ሰው ገራገር
መጨፋጨፍ መጣ በቋንቋና በዘር
ሙሉውን አስነብበኝ ...ተለፍቶ ተለፍቶ ገንዘብ ሲጠራቀም
ጉሮሮ ይጠባል ይቀንሳል አቅም
ያንጊዜ ቶሎ በል ድንገት እንዳትጠፋ
ሁሉን ቦታ አሲዘህ በደስታ አንቀላፋ!
ሙሉውን አስነብበኝ ...ውስጡ ተከምሮ የሱ የራሱ እድፍ
ሰው በሰው ሲያሳብብ ሰው በሰው ሲለጥፍ
ውስጡን ሳያጠራ ከእውነት ርቆ
ይሔዳል በድንገት ይችን ምድር ለቆ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ትግልና ታጋይ አንዴም ያልተለያት
አለችን አንድ አገር ኢትዮጵያ ምንላት
ጠላቷን ደጋግማ ምንም ብታሸንፍ
ሰላሟን የነሳት አላጣችም ውዝፍ
ሙሉውን አስነብበኝ ...