ኒኬልና ወርቅ

ትልቅ ትንሽ ትተህ በኩልነት አክብር!

በኩልነት አክብር

ኒኬል ቁልፍ ኾኖ ከውጪ ባይጠብቅ

ተዘርፎ ተዘርፎ ይጠፋ ነበር ወርቅ

ዋስትናው ትልቅ ነው አንዱ ላንዱ መኖር

ትልቅ ትንሽ ትተህ በኩልነት አክብር።

ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ