የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፵፬

ሁሉን ቦታ አሲዘህ በደስታ አንቀላፋ!
በደስታ አንቀላፋ!
ተለፍቶ ተለፍቶ ገንዘብ ሲጠራቀም
ጉሮሮ ይጠባል ይቀንሳል አቅም
ያንጊዜ ቶሎ በል ድንገት እንዳትጠፋ
ሁሉን ቦታ አሲዘህ በደስታ አንቀላፋ!
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)