ሲሳይ አጌና - ከአዲስ አበባ

ከአምስት አመት በፊት 1997 ኢትዩጵያ ዲሞክራሲን አማጠች፤ የተስፋ ብርሃንም ተንቦገቦገ፤ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 30 የጀመራትን ምጥ ግንቦት 7/97 ተገላገለች። ዲሞክራሲ ተወለደ። ግንቦት 7 አመሻሹ ላይ ህጻኑ ዲሞክራሲ ህመም ጀመረው፤ በማግስቱም ህመሙ ጸናበት፤ ህጻኑ አንዴ እየተሻለው ሌላ ጊዜ ደግሞ እየበረታበት ግንቦት 29 ሀወመሙ አጣደፈው፤ ግምቦት 30 ይበልጥ በረታበት፤ ሰኔ አንድ ቀን ነፍሱ አልወጣ አለች እንጂ በድን ሆነ። አዎ ህጻኑ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ በ “ኮማ” (ሰመመን) ውስጥ ለአራት ወራት ያህል ቆይቶ ጥቅምት 22/98 ዓ.ም አሸለበ። ሁሉም ነገር ወደ ኋላ ተመለሰ።

 

ኢትዮጵያ ወደኋላ እየሮጠች አመቱ ወደፊት እየገሰገሰ እነሆ 2002 ደረሰ፤ ጥቂቶች በተስፋ election ሲጠብቁ ሁሉ ነገር በ"selection" ተደመደመ። (... ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! ...)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ