ሲሳይ አጌና - ከአዲስ አበባ

ቀጣዩ ቀልድ ከዚህ ጽሑፍ ይልቅ “በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ - እነሆ ዕውነቱ!” በሚል ርዕስ ቀደም ሲል ነኀሴ ላይ ለለቀቅኩት ጽሑፍ ይበልጥ የሚስማማ ይመስለኛል። ሆኖም ቀልዱን አንድም በወቅቱ ላስታውሰው ባለመቻሌ፤ በሌላ በኩል ይህ ጽሑፍ ምንም እንኳን በዋናነት በዓለም አቀፍ እርዳታዎች ላይ ቢያተኩርም እንደ ቀጣይ ክፍል ሊወሰድ የሚገባው በመሆኑ፤ በሦስተኛ ደረጃ ግንኙነት ባይኖረው እንኳን ቀልዱን ያልሰማችሁ ብትሰሙት ማለትም ብታነቡት ምን ጉዳት አለው? በሚል ከሱ ልጀምር።

 

ዓመት ያለፈው ይመስለኛል፤ በእንግሊዝኛ የተጻፈች አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ከአንዱ ሞባይል ወደ ሌላው እየተላከች ስትነበብ የነበረ ሲሆን፣ ውሸትን መሰረት ያደረገች ነበረች … (ሙሉውን ጽሑፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ