የኢትዮጵያውያን ሕይወት ዋጋ ምን ያህል ወርዷል?
አንተነህ መርዕድ
በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሰው ሕይወት ክቡር ነው። ከዚያም አልፎ ሕይወት ያለውን ነገር ሁሉ በከንቱ አለማጥፋት በተፈጥሮ ሕሊናችን ውስጥ ሕግ ሆኖ ስለተቀመጠም ነው፤ የሰው ብቻ ሳይሆን የሌላም ፍጥረት ሕይወቱ አለአግባብ በጭካኔ ሲቀጠፍ የሚዘገንነን። የሰውን ሕይወት ለማጥፋት መጀመሪያ የራስን ሕሊና ፍርድ መጣስና ማቆሸሽን ይጠይቃል። ዛሬ በኢትዮጵያ በየቀኑ በጭካኔ የሚቀጠፉ ለጋ ወጣቶች፣ ማምለጥ የማይችሉ ሕፃናት፣ አዛውንት አባቶችና እናቶችን ለሚመመለከት፣ ብሎም ለሚያስብ ንጹሕ ሕሊና ላለው እረፍት የሚነሳ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



