የመጽሐፉ ርዕስ፦ የጥፋት ዘመንYetefat Zemen by Muluken Tesfaw
ደራሲ፦ ሙሉቀን ተስፋው
የገጽ ብዛት፦ ፪፻፺፪ (292)
ዋጋ፦ ፳፭ የአሜሪካ ዶላር ($ 25)

በዓይነቱና በይዘቱ ለየት ያለ ነው። ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2007 ዓ.ም. በመላው ኢትዮጵያ በአማራው ህዝብ ላይ የደረሰውን ዕልቂትና የተቀነባበረ ዘር ማጥፋት ለሁለት ዓመታት በፈጀ ጥናት ተዘጋጅቶ በመላው ዓለም ለአንባቢያን ቀርቧል። ብዙ ምሁራን አስተያየታቸውን ሰጥተውበታል።

ይህ ጥናታዊ መጽሐፍ በየአካባቢው በየጊዜው የተገደሉ አማሮችን ስም ዝርዝር በከፊልና የተለያዩ ፎቶግራፎችንና ማስረጃ ሰነዶችን በማያያዝ በአማራው ህዝብ ላይ የደረሰውን ዕልቂት በሚገባ ፍንትው አድርጎ ያሳያል። በዚህ በአለንበት ዘመን በሰው ልጆች ላይ ይደርሳል ተብሎ የማይገመቱ ነገሮችን አጭቆ ይዟል።

መጽሐፉ በኢትዮጵያ እንዳይነበብ በመንግሥት የተከለከለ ሲሆን፣ ከመከልከሉ በፊት እንዲሁም በውጭ ሀገር መጽሐፉን ያነበቡ ሰዎች መወያያ ሆኗል።

ይህ ለትውልድ በታሪክ ሰነድነት የሚቀመጥ መጽሐፉ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ብዙ ሀገሮች እንዲሁም በኢንተርኔት ኢባይ በኦንላይ (http://www.ebay.com/itm/252584332571) ይገኛል፤ ለአብነትም፦

አሜሪካ (USA)

1. በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በተለመዱ የመጽሐፍ መሸጫ ቦታዎች
2. በዋሽንግተን ሲአትል በአያሌው መንበር አማካይነት
3. በሜሪላንድ አዲሱ ገበያ ሱፐርማርኬት፣ ዳሸን ገበያ፣ ሸገር ገበያ
4. በቨርጂኒያ፣ ዳማ ሬስቶራንት፣ ናዝሬት ገበያ ቁጥር 1 እና 2፣ ውቤ በርሃ ገበያ፣ አዋሽ ገበያ እና አየር ጤና ገበያ
5. በላስ ቬጋስ በ702 752 0000
6. በሳኖዜ እና ካሊፎርኒያ አካባቢ በአቶ ዘውገ ገድሉ (በ408 449 3359)
7. በሰሜንና ደቡብ ካሮላይና በአቶ ተመስገን መንግሥቱ
8. በአትላንታ በኢያሱ ሰረጹ (ስልክ ቁጥር +14048405932)
9. በዳላስ በኮሚኒቲው

በካናዳ

10. በቶሮንቶ ኦንታሪዮ በላሊበላ ምግብ ቤት ይገኛል
11. ኤድመንተን በአቶ ጌትነት ገላየ አማካይነት
12. በካልጋሪ በአቶ ነጋ አድማስ (Nega Admas)ና በአቶ ይርጋ አጥናፉ አማካይነት ይሰራጫል።

በአውሮፓ

13. UK (እንግሊዝ)፤ በሎንደንና በአካባበው፤
ሀ. ሎንደን ሐረር ምግብ ቤት
ለ. አቶ አገኘሁ መኮንን አነጋግሩ
14. በስዊድን
ሀ. ስቶክሆልም፤ ወ/ሮ ዘውዲቱ የማነ፣ አቶ ስዩም ሐዲስ፣ አቶ አያሌው ፈንቴ፣ አቶ ተኮላ፣ ግሩም ጌታ፣… እና ሌሎችም በርካታ ሰዎች ጋር ይገኛል
ለ. ዮቶበሪ (ጉተንበርግ)፤ ጋሽ ከበደን አነጋግሩ
15. ዴንማርክ እና አካባቢው ዮሐንስ ዕውነቴን አነጋግሩ።
16. በአምስተርዳም ሆላንድ በዶክተር አሰፋ ነጋሽ አማካይነት ይሰራጫል
17. ብራሰልስ ቤልጀም በአቶ ፍስሃ ወርቁ አማካይነት ይሰራጫል
18. በኖርዌይ ኦስሎና ሌሎችም ከተሞች በአቶ ጌታቸው በቀለ (0047 986 44279) ይሰራጫል።
19. በጀርመን
ሀ. በኮሎኝ፣ ቦን፣ ኑምበርግ፣ ሙኒክና አካባቢው ያላችሁ +491771947846 በመደወል በመውሰድ ትችላላችሁ
ለ. በፍራንክፈርትና አካባቢው ያላችሁ ዲያቆን ሳሙኤልን (Sami Ze Nega) ማገኘት ትችላላችሁ
20. አዘጋጅውን (ሙሉቀን ተስፋውን) ማነጋገር ይቻላል።
21. በስዊዘርላንድ (አቶ ጴጥሮስ አሸናፊን) ማግኘት ይቻላል።

በመካከለኛው ምስራቅ

22. በኢስራኤል (ወ/ሮ ጽጌማርያም አቤ) ማነጋገር ይቻላል።

በአውስትራሊያ ደግሞ

23. በሜልቦርን፣ በሲድኒና በአካባቢው አቶ አንተነህ ጸዳል (Anteneh Haregewein)
24. በፐርዝ ከተማ ደግሞ በአካባቢው ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ማነጋገር ትችላላችሁ።
25. በኒውዝላንድ አቶ ዳኝነት ሽፈራው ጋር ይገኛል።

በርካታ ጥያቄዎች በቀረቡባቸው በደቡብ አፍሪካ፣ በፓፓዎ ኒው ጊኒ፣ በሰሜን ኮሪያ፣ በጃፓን፣ በሳውድ ዐረቢያ፣ በዱባይና ሌሎችም የአሜሪካ፣ የካናዳና የአውሮፓ ግዛቶች መድረስ እስከሚቻል ድረስ በኦንላይን ኢባይ (http://www.ebay.com/itm/252584332571) ላይ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። በቅርቡም በአማዞን የኦንላይን ማከፋፈል ይጀመራል።

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!