የሞት ዕኩልነት (ዳግማዊ ዳዊት)
የሞት ዕኩልነት
ዳግማዊ ዳዊት This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
እግዜር በፈጠረው - ሰማይና ምድር
ተራራ ሸንተረር - ውቅያኖስ ባህር
ያገባኛል ብሎ - ሰው ባለቤት ሆኖ - ድንበር አበጅቶ
የከርሰ-ምድር ሀብት - በስፋት አካብቶ
አንተ ከዚያ ወዲህ - አንች ከዚህ ወዲያ - ብሎ ተከፋፍሎ
አንዱን እጅግ ደልቶት - ሌላው ተበድሎ
ይኖራል ይሞታል - የመኖር-ሕግ ሆኖ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
"በል ሚስቴን አዋልዳት!" 


