ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ እና አቶ አሉላ ሰለሞን

ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ እና አቶ አሉላ ሰለሞን በፎረም ፷፭

በማኅበራዊ ሚድያ በተደጋጋሚ ከሚነሱት ጉዳዮች አንዱ በኢትዮጵያ የሕወሓት የበላይነት የለም ወይም አለ የሚለው ጉዳይ ነው። በዚህ ጉዳይ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በማኅበራዊ ሚዲያ ሃሳባቸውን የገለፁ ሁለት ወገኖች በፎረም 65 ተጋብዘው ነበር። እንግዶቹ ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ ከኔዘርላንድ እና የሚድያና ሲቪክ ማኅበራት ተመራማሪው አቶ አሉላ ሰለሞን ከዩናይትድ ስቴትስ ናቸው።

ውይይቱን ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!