አቶ ልደቱ አያሌው ከጆሲ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ (ክፍል ፪)

አቶ ልደቱ አያሌው በ”ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው”
(ክፍል ሁለት) ለመጀመሪያ ጊዜ አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ፣ በጆሲ ቴሌቭዥን (JTV) በሚተላለፈው ”ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው” በተሰኘው ዝግጅቱ ላይ ከፖለቲከኛ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። በእንግድነት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው።
ክፍል አንድን ካልተመለክቱ፤ እዚህ በመጫን ያገኙታል!
ይህ ክፍል ሁለት ሲሆን፣ ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!