መገናኛ ብዙኀንን አስመልክቶ ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ኀሙስ መስከረም 15 ቀን 2001 ዓ.ም. አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የመንግሥት፣ የግል እና የውጭ የመገናኛ ብዙኀን ጋዜጠኞችን ጠርቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ከሁሉም የመገናኛ ብዙኀን ጋር ተቀራርቦ እንደሚሠራለና ለሁሉም በሩ ክፍት መሆኑን ገልጿል። ከዚህም በተጨማሪ ፓርቲው የአጭርና የረጅም ጊዜ የሥራ ዕቅዶችን አውጥቶ ለመንቀሳቀስ አስፈላጊውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገልጿል። የፓርቲው ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚከተለው ይገኛል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...