National Bank of Ethiopia

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕንፃ

ኢዛ (እሁድ መስከረም ፳፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 6, 2019):- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለፈው አንድ ዓመት ክፍት የነበረው የምክትል ገዥነት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ የሦስት ምክትል ገዥዎች ተሾሙ፡፡

አዲስ የተሾሙት ምክትል ገዥዎችን የሾሙት የሠጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ናቸው፡፡ በዚሁ መሠረት አቶ ፍቃዱ ደግፌ፣ አቶ ሰለሞን ደስታና አቶ ኢዮብ ገብረየሱስ ናቸው፡፡ በባንኩ በተለያዩ የሥራ ዘርፎችን እንዲመሩ ተመድበዋል።

ሦስቱም ተሿሚዎች በብሔራዊ ባንክ ውስጥ ከ15 ዓመታት በላይ የሥራ ልምድ ያላቸው ናቸው ተብሏል፡፡ (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ