በጎንደርና በባሕር ዳር የተተኮሱት ሮኬቶች ናቸው
የጁንታው ቡድን ሮኬቱን እንደተኮሰ በአቶ ጌታቸው ረዳ በኩል አስታውቋል
ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ ትናንት ምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በጎንደር እና በባሕር ዳር ከተሞች ላይ የተተኮሰው ሮኬት መኾኑ ሲረጋገጥ፤ ይህንንም የጁንታው ቡድን ስለመፈጸሙ ተረጋግጧል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ ትናንት ምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በጎንደር እና በባሕር ዳር ከተሞች ላይ የተተኮሰው ሮኬት መኾኑ ሲረጋገጥ፤ ይህንንም የጁንታው ቡድን ስለመፈጸሙ ተረጋግጧል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ በአዲስ አበባ ወድቆ ያገኙትን ቦምብ እጃቸው ላይ የፈነዳባቸው ሕፃናት ጉዳት ደረሰባቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ዓርብ ኅዳር ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 13, 2020)፦ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው እንዲያገለግሉ ዶ/ር ሙሉ ነጋ መሰየማቸው ተገለጸ። ሹመቱን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ዓርብ ኅዳር ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 13, 2020)፦ የመከላከያ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የጸጥታ ኃላፊ በመኾን ሲያገለግሉ የቆዩት ሜጀር ጄኔራል ገብረእግዚአቤር መብራቱ መለስ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱና በምትካቸው አዲስ ኃላፊ መሾሙን ባስታወቀው መሠረት፤ ሕብረቱ ኃላፊውን አሰናበተ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ በሦስት ቀናት በተደረገ ፍተሻና ብርበራ 744 የጦር መሣሪያዎች፣ 4628 ጥይቶች፣ እንዲሁም የሕወሓት ጁንታ ቡድንን ተልዕኮ ተቀብለው ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ የተገኙ 242 ተላላኪዎችን መያዙን አስታወቀ። ሕወሓት (ኤፈርት) በሚያስተዳድረው ሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ደግሞ ለሕገወጥ ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ሊውል የነበረ 115 ልዩ ልዩ የመገናኛ ራዲዮኖች (23ቱ ለረጅም እርቀት ወይም በትከሻ የሚታዘሉ)፤ የጦር መሣሪያዎች፣ 67 የስልክ ግንኙነቶችን ለመጥለፍ የሚያችል መሣሪያ፣ ከአንድ ግለሰብ ላይ 350 ሲም ካርዶች፣ በተለያዩ ተቋማት ስም የተቀረጹ 6 ማሕተሞች፣ አንድ ግለሰብ በተለያየ ስም ያወጣው 7 ፓስፖርቶች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ገልጸዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የፌዴራል ፖሊስ የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 96 የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት ማዘዣ እንዳወጣባቸው አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የጁንታው የሕወሓት ቡድን ተልዕኮ በማስፈጸም ተደርሶባቸዋል የተባሉና ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ ሲሠሩ የተደረሰባቸውን 14 የግል የጥበቃ ኤጀንሲዎችን ማገዱን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የሰሜን ዕዝን የራዲዮ መገናኛ በመጥለፍ የተጠረጠሩት የመከላከያ ኮምዩኒኬሽን ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድኅን ፍቃዱን ጨምሮ ሰባት ጄኔራሎች አገርን በመክዳት ወንጀልና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመናድ በማሰብ ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የሕወሓት ጽንፈኛ ቡድን በቅርቡ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚቃወሙ ሰልፎች ዛሬ ሐሙስ ኅዳር 3 ቀን 2013 ዓ.ም. በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሒደዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የቀድሞ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ 38 የሚኾኑ የሕወሓት አባላትና ሌሎች ግለሰቦች ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ተወስኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...