አሜሪካ ሕወሓት እየፈጸመ ያለውን ተግባር አወገዘች
ሕወሓት በኤርትራ ላይ ያደረገውን ጥቃት እና በማይካድራ የፈጸመው ጭፍጨፋ በአሜሪካ ተወገዘ
ኢዛ (እሁድ ኅዳር ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 15, 2020)፦ ሕወሓት በኤርትራ ላይ ያደረገውን ያደረሰውን የሮኬት ጥቃት፣ በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋና በትግራይ የተፈጠረውን ችግር ዓለም አቀፍ ለማድረግ ሕወሓት የሚደረገውን ጥረት አሜሪካ እንደምታወግዝ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ኃላፊ የኾኑት አምባሳደር ቲቦር ናጊ በትዊተር ገጻቸው ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



