አቶ ልደቱ ያልተፈቀደ የጦር መሣሪያ በመያዝ ወንጀል ተከሰሱ
ላቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ነገ ውሳኔ ይሰጣል
ኢዛ (ሐሙስ መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 17, 2020)፦ የዋስትና ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያጣውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሣሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 17, 2020)፦ የዋስትና ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያጣውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሣሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ መስከረም ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 14, 2020)፦ ከግንቦት 28 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲን በፕሬዝዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወት ከኃላፊነታቸው ተነሱ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ መስከረም ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 14, 2020)፦ የኢትዮጵያ መንግሥት ዛሬ (ሰኞ መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም.) ለቀየራቸው የብር ኖቶች ከ3.7 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደወጣ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ለመጀመሪያ ጊዜ የ200 ብር ኖት ወጥቷል
(ኢዛ ሰኞ ፬ መስከረም ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 14, 2020)፦ የኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ የብር ኖቶች ስለመቀየራቸው በይፋ ተነገረ። ሁሉም የብር ኖቶች ከዛሬ ጀምሮ መቀየሩን ይፋ ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (እሁድ መስከረም ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 13, 2020)፦ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሥራ አስፈጻሚ የድርጅቱን ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳን ከሊቀመንበርነታቸውና ከፓርቲው እንዲታገዱ ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ዓርብ መስከረም ፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 11, 2020)፦ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ተቀባይነት የሌለውና እንዳልተደረገ ይቆጠራል የሚል ውሳኔ በተላለፈበት የትግራይ ክልል ምርጫ 2012፤ ሕወሓት 98.2 በመቶውን ድምፅ አግኝቶ አሸነፈ ተባለ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ ጳጉሜን ፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 7, 2020)፦ በኢትዮጵያ በመንግሥት ይዞታ ሥር ከሚገኙ ግዙፍ ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ የኾነው ኢትዮ ቴሌኮም በከፊል ለውጭ ኩባንያዎች ለመሸጥ የተጀመረው እንቅስቃሴ በአንዳንድ ወገኖች ጥያቄ እያስነሳ ቢኾንም፤ የኩባንያው 40 በመቶ ድርሻ ለውጭ ኩባንያዎች እንዲተላለፍ ውሳኔ ላይ ስለመደረሱ ታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ ጳጉሜን ፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 7, 2020)፦ አቶ ጃዋር መሐመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ አስር ተጠርጣሪዎች ላይ ዓቃቤ ሕግ እስከ መስከረም 8 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ ክስ እንዲመሠርት ጉዳዩን የያዘው ፍርድ ቤት በዛሬው ዕለት (ሰኞ ጳጉሜን 2 ቀን 2012 ዓ.ም.) ብይን ሰጠ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ ጳጉሜን ፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 7, 2020)፦ በሚዲያ ኹከትን ቀስቅሰዋል ተብለው በእስር ላይ የነበሩት የአስራት ቴሌቪዥን የሚዲያ ባለሙያዎች እና የካሜራ ባለሙያዎች የዋስትና ተፈቅዶላቸው እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ቢፈቅድም፤ ከእስር አልተለቀቁም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ከነኀሴ 25 - ጳጉሜን 1 ቀን 2012 ዓ.ም.) ባሳለፍነው ሳምንት ዐበይት አገራዊ ጉዳይ ኾኖ የሚጠቀሰው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል አደርገዋለሁ ያለው ምርጫ የማይጸና ስለመኾኑ የመጨረሻ ውሳኔ ማሳለፉ ነው። የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና መጠናቀቂያ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሌብነት የብልጽግና ጉዞ ካንሰር መኾኑን የገለጹት በዚሁ ባሳለፍነው ሳምንት ነው። አንታገስም ማለታቸውን ያደመጥንበትም ሳምንት ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...