በሁለት ቀናት 513 የቫይረሱ ተጠቂዎች ተገኝተዋል
የሟቾች ቁጥር ወደ 55 ከፍ ብሏል
ኢዛ (ቅዳሜ ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. June 13, 2020)፦ በኢትዮጵያ አድማሱን እያሰፋ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ በ513 ሰዎች ላይ መገኘቱንና አጠቃላይ በአገሪቱ በወረርሽኙ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 3,166 ደረሰ። የሟቾች ቁጥርም እየጨመረ በመምጣቱ 55 ኾኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



