የግብጽ የሳይበር ጥቃት ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ሙከራ አደረጉ
ጥቃቱ መክሸፉን ኢትዮጵያ አሳውቃለች
ዓላማው ከግድቡ የውኃ ሙሌት ጋር የተያያዘ ነው
ኢዛ (ማክሰኞ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. June 23, 2020)፦ መቀመጫቸውን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚና የፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



