ወፈፍታ
አጭር ልቦለድ
ዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ጎጆዪቱ በሙቀትዋ ጎረቤቶችን አቅፋለች። ማዕዘን ላይ በበሬ ቆዳ ተለጉሞ በጠፍር ግጥም ተደርጎ የታሰረ አቧራ የጠጣ አገልግል ተሰቅሏል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

አጭር ልቦለድ - ሉሉ ከበደ
የመሬታችን ወዘናው እስከመጨረሻዋ ጠብታ ተሟጧል። እንኳን አዝርእት የራሱም ሳርና ቅጠል በላዩ ላይ አልበቅል ብሎ፤ የሚበቅለውም ጫጭቶና መንምኖ ፍሬ አልሰጥ በማለቱ መሬቱ አሸዋና ድንጋይ ብቻ ከሆነ ቆይቷል። ጎርፍና ንፋስ የቻለውን ያህል በየጊዜው ተሸክሞ እየሄደ አገሩን ምድረበዳ አድርጎታል። በየማሳውም የተዘራው እህል አገር ከሚያክል ሁዳድ አራትና አምስት ቁና እየተመረተ፤ ቢዘንብም ባይዘንብም እርሀብ የህይወታችን የሰውነታችን አካል ከሆነ ቆይቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ተስፋዬ ገብረአብ
ሳቂታ ውብ ጥርሶችና ታማኝ አይኖች ያሏት ሸዋረጋ የምትባል አንዲት ልጅ ነበረች። ነዋሪነቷ ወሎ ላይ ነበር። ገና የስምንት አመት ህፃን ሳለች ወላጅ እናቷ ስለሞተችባት ለአንዲት አሮጊት በግርድና ለማገልገል ተቀጠረች። ይህች እድለቢስ ልጅ አባቷን አታውቀውም። እንጀራ ጋጋሪ ከነበረች ወላጅ እናቷ የተገኘ ውርስም አልነበራትም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ጥቁር አንበሳ
”አንተ ምን አለብህ ያለኸው እውጭ? የፈለከውን ትቀባጥራለህ! እዚህ ለእኛ ደግሞ ዕዳ ትሆናለህ። እዚያ ያለህበት አርፈህ ብትቀመጥ ለእኛም የመከራችን ቋት አትሆነንም ነበር። እባክህ ባትደውል ጥሩ ነው! አንተን ለመከታተል ብለው ስልካችንን ስለሚጠልፉት ያልሆነ ነገር አናግረኸን ታስጠረጥረናለህ? ተጠርጣሪ ደግሞ ተጣርቶ ፍርድ እስከሚሠጥ ድረስ ሊታሠር እንደሚችል ማወቅ አለብህ” ... - የስልክ ልውውጥ
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
ዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ጽልመት አልነገሰም
ደብዛዛ ጨረቃ ሰማዩ ላይ አትሽኮረመምም
ከዋክብት ፈንጠቅ ጠቅ ጠቅ አላለም-ጀንበር ግን ጠልቃለች
ጀንበር ከጠለቀችበት አጥናፍ ፊት ለፊት አነስተኛይቱ ዱብ እቁንጮዋ ላይ
ባለ ቁረንጮዎች ይዛለች፡- ሌምቦና ጠብደለ
ሙሉውን አስነብበኝ ...