የረቡዕ ግጥም አራተኛ ዓመት፣ ቁ. አንድ

ወንድሙን ገደለው
ወንድሙን ገደለው
ለዝች ትንሽ ዕድሜ
ቤት አልሠራም ያለው
መሃላ ደርዳሪው
በአብርሃም የቀናው
በቤት ኑዛዜ ውርስ
ተጣልተው እርስ በእርስ
ሳይሠራ ባገኘው
ወንድሙን ገደለው።
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)