የረቡዕ ግጥም ፬ኛ ዓመት፣ ቁ. ፳፪

የሐሳብና የስሜት ግጥሚያ
ሐሳብ የሌለው ሰው
ሐሳብና ስሜት አድርገው ሩጫ
ሐሳብ አሸንፎ ተቀበለ ዋንጫ
እንደዚሁ ሁሉ ሐሳብ የሌለው ሰው
ለጊዜው ቢሮጥም ሽንፈቱ ቅርብ ነው
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
የሐሳብና የስሜት ግጥሚያ
ሐሳብና ስሜት አድርገው ሩጫ
ሐሳብ አሸንፎ ተቀበለ ዋንጫ
እንደዚሁ ሁሉ ሐሳብ የሌለው ሰው
ለጊዜው ቢሮጥም ሽንፈቱ ቅርብ ነው
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)