A woman on sunset

ፀሐይ ስትጠልቅ

ፈረደበት!

ቀሚስ ባይባልም አድርገሻል ቀሚስ

ጭፈራም ባይባል ተነስተሻል ለዳንስ

ዓይነ ግቡ ኾኖ ይታያል ቁመናሽ

ዓይቶ የማያልፈው ፈረደበት ያማሽ

ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ከአዘጋጁ፤

ውድ አንባብያን ሆይ! ከላይ የሰፈረውን አንብበው ቅኔውን ይፍቱና በኢትዮጵያ ዛሬ ድረገጽ መልእክት ሳጥናችን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.) ወይንም በገጣሚ ወለላዬ የመልእክት ሳጥን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.) መልሳችሁን ላኩልን። ስምዎትን መጻፍ አይርሱ፤ ከምስጋና ጋር!

የኢትዮጵያ ዛሬ ዝግጅት ክፍል

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ