ይታየኛል እማ! (ክንፈሚካኤል ገረሱ)
ክንፈሚካኤል ገረሱ
ጋራ ሸንተረርሽ አረንጓዴ ለብሶ፣
ያ ፍልቅልቅ ገጽሽ ዳግም ተመልሶ፣
ሰላም ብልጽግና እንደ አደይ አብቦ።
ረሃብ ድንቁርና ታሪክ ተረት ሆኖ።
ይታየኛል እማ!
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፈሚካኤል ገረሱ
ጋራ ሸንተረርሽ አረንጓዴ ለብሶ፣
ያ ፍልቅልቅ ገጽሽ ዳግም ተመልሶ፣
ሰላም ብልጽግና እንደ አደይ አብቦ።
ረሃብ ድንቁርና ታሪክ ተረት ሆኖ።
ይታየኛል እማ!
ሙሉውን አስነብበኝ ...በሥልጣን ቅርምት በወንበር ሲሻሙ፣
በደንብ፣ በመመሪያ፣ በአንቀፅ ሳይስማሙ፣
ሁሌም ሕግ ሲያወጡ፤ ጋዜጣ ሲያትሙ፣
ስንት? ድሃ አለቀ፤ ስንቶቹስ? ወደሙ።
ገ/ኢ. ጎርፉ
ፈጽሞ ሳልረሳው ኢትዮጵያዊነቴ፣
የተቀበረበት የሕፃን እትብቴ፣
እስቲ ላንጐራጉር ስለ እንጀራ እናቴ፣
አንዴ ላሞጋግስ አሜሪካነቴ ...
ለዘመናት እንዳልናኘህ ተንሰራፍተህ፣
አዕዋፉን አራዊቱን አስጠልለህ።
ፊልጶስ
ትላ'ትናም - ዛሬም
ቁማም - ተቀምጣም
በውኗም - በህልሟም፤
እምባ እያዘነበች
ደም እያፈሰሰች፤
ሁሉንም እያየች
ዛሬም ታለቅሳለች። ...