‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ
ክንፉ አሰፋ
"አከ’ሲ" አለ ያገሬ ሰው፣ ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እንጂ ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም ነበር። ከሚሚ ስብሃቱ ጋር በያዝነው ሳምንት የተወኑት ድራማ ግን ጦሽ አርጎ ያስቃል። መቼም ጥርስ እንጂ ልብ አይስቅ። ፈንድሻም'ኮ ልቧ እየተቃጠለ ነው ፊትዋ ሚፈካው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...








