የአእምሮ ክስረት፣ ሁሉም ነገር ሽብርተኛነት!
ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
በኢራቅ፣ በአፍጋኒስታን፣ በፓኪስታን፣ በየመን፣ በአንዳንድ የሰሜን-ምዕራብ የአፍሪካ አገሮች፣ አሁን በቅርቡ ደግሞ በናይጂርያ፣ አልፎ አልፎም በትልልቆቹ የምዕራባውያን አገሮች፣ አልፎ አልፎም በምሥራቅ አፍሪካ በአሜሪካ ኤምባሲዎች ላይ የደረሰው ዓይነት የሽብርተኛነት አደጋ በአፍሪካ ቀንድ አገሮች ላይ እስካሁን ድረስ አልደረሰም ለማለት ይቻላል። ሙሉውን አስነብበኝ ...


