አቶ መለስ ዜናዊ እና የኤርትራ ፖለቲካቸው
ግርማ ካሳ
የጦርነት ነጋሪት እየሰማን ነው። ገዢውን ፓርቲ የሚደግፉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኘው የትግራይ ተወላጆች ማህበር አባላት፣ እንደ አይጋ ፎረም ያሉ ድህረ ገጾች፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግ በኤርትራ ላይ ጦርነት እንዲከፍት ከፍተኛ ግፊት እያደረጉ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ግርማ ካሳ
የጦርነት ነጋሪት እየሰማን ነው። ገዢውን ፓርቲ የሚደግፉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኘው የትግራይ ተወላጆች ማህበር አባላት፣ እንደ አይጋ ፎረም ያሉ ድህረ ገጾች፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግ በኤርትራ ላይ ጦርነት እንዲከፍት ከፍተኛ ግፊት እያደረጉ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የሚበዙት ነገሥቶቻችን በታሪክ ረገድ የተፃፈላቸው የጦርነትና የግዛት ማስፋፋት ታሪካቸው እንጂ ለእውቀትና ለጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስነ ጹሁፍ ያላቸውን ልዩ ዝንባሌና ትኩረት የታሪክ ጸሐፍቶቻችን እምብዛም ትኩረት የሰጡት አይመስሉም፤ እኛም በዚህ ረገድ ለማወቅም ሆነ ለማጥናት ያለን ፍላጎት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ ስለዚህም በዚህ ጹሁፍ የኢትዮጵያውያንን ነገሥታት ከስነ ጹሁፍ ጋር የነበራቸውን ትውውቅ፣ መንፈሳዊ መጻሕፍትን ለመመርመር የነበራቸውን ብርቱ ፍላጎትና ጥረት በተመለከተ አንዳንድ ነገስታቶቻችንን እያነሳን ያለፉት ነገስታቶቻችን ለስነ ጹሑፍና የሕይወት ብርሃን ለሆነው መጽሐፍ ቅዱስ የነበራቸውን ፍቅርና ክብር የሚያሳይ የሕይወታቸውን ታሪክ ክፍል ለማየት እንሞክራለን፡፡ ሙሉውን አስነብበኝ ...
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
ከዚህ ቀደም የፖለቲካ መዘውሩን ከያዙት መሪዎቻችን ጀምሮ እስከ ድርጅቶቻቸው ድረስ ‹‹እከሌን በጨረፍታ፣ እከሌን በጨረፍታ…›› እያልኩ መዳሰሴን ያስተዋለው ወዳጄ አቤ ቶኪቻው ከእለታት በአንዱ ቀን እንዲህ አለኝ፡፡
ሙሉውን አስነብበኝ ...ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ሃይማኖት ተከታዮች ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር፤ አብዛኛዎቹ ተሳታፊዎች ይዘውት የነበረው መፈክር፡ ‹‹እስልምና በቋንቋ ወይም በጎሣ አይከፋፈልም!›› የሚል ነበር፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ በአንዋር መስጊድ ውስጥ ብዙ ሰዎች ተገደሉ፣ ያንን አልፈን ወደሌላ ምዕራፍ የተሸጋገርን መስሎኝ ነበር፤ ነገር ግን አዲስ ክስተት እይተፈጠረ ይመስላል፤ ሰሞኑን በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሀል ወይም በእነሱ ላይ አዲስና አንዳንዶቹ የማይቀበሉት ጥቃት የተፈጸመባቸው ይመስላል፤ በጋዜጦች ላይ አንዳንድ ስሞታዎችን በተደጋጋሚ አንብቤአለሁ፤ በሚወጡትና እኔ ባየኋቸው ጽሑፎች የተጣራና ግልጽ የሆነ ነገር ባለማግኘቴ ወደኢንተርኔት ገብቼ ‹‹አህባሽ›› ስለተባለው የእስልምና ዓይነት ለማወቅ ሞክሬ ያገኘሁት፡-
ሙሉውን አስነብበኝ ...አቤ ቶኪቻው
ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ… እውነቱን ለመናገር በየሳምንቱ ለሀገሬ አንድ ለእናቱ የሆነችው ፍትህ ጋዜጣ ላይ በየሳምንቱ ብከሰት ደስታዬ ወደር አልነበረውም። ነገር ግን ጋዜጣዋ የምትውለው “አርብ አርብ ይሸበራል እየሩሳሌም” በተባለበት አርብ ቀን በመሆኑ የኔ ነገር ደግሞ በተለይ ከዚህ ከስደት በኋላ አንዳንዴ የምፅፋቸው ፅሁፎች “ፆም የነካካቸው” እየሆኑብኝ የጦም ሀገር ለሆነችው ኢትዮጵያዬ አልሆን እያለኝ ስተወው፤ ስተወው ቆይቼ በዛሬው አርብ ግን በተቻለኝ አቅም ጦም ያልነካካው ጨዋታ ይዤ አዲሳባ ብቅ ብዬ ነበር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ተመስገን ደሳለኝ
“ክልምኖም ይስምዑኒ!!!”
“(እስኪ ልለምንዎ አንዴ ይስሙኝ)”
…እያልኩ ያለሁት ‹‹አባታችን ሆይ›› አይደለም፤ ‹‹መለስ ሆይ!›› ነው። መለስ ሆይ…(በእርግጥ አንዳንድ የድረ ገጽ ተቺዎች (Sic!) ‹‹ሁልጊዜ መለስ፣ መለስ ትላለህ? መለስ ምን ያድርግህ? ወይስ ከመለስ ወንበር ያየኸው ነገር አለ ወይ?›› ሲሉ ይወቅሱኛል። ምንም እንኳ በባሕርዬ ወቀሳ ተቀባይ እና ጥፋቴን ፈጥኜ የማምን ብሆንም በዚህ በኩል የሚመጣውን ወቀሳ ግን አልቀበልም። አዎ፣ አልቀበልም የምለው እንደወትሮዬ በትሕትና አይደለም። በቁጣ እንጂ! ያውም በታላቅ ቁጣ!! ያውም ገና ተራሮችን ያንቀጠቅጣል ብዬ በማስበው ቁጣ። እናም እደግመዋለሁ፤ እንኳንም ከስንት አንዴ ‹‹መለስ ሆይ›› ማለት ብቻ ሳይሆን እንደ ሠርክ ጸሎት አዘውትሬ ‹‹መለስ ሆይ›› ስል እጮኻለሁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ
አቶ መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ለፓርላማቸው የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረባቸውን ተከትሎ፤ከብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸውን “መልሶች” አዳመጥኩ።አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ፤በብዙዎቹ ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ግርማን ሊያገኟቸው አልቻሉም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ፕሮ/ር አለማየሁ ገብረማሪያም
ትርጉም፦ ኢትዮጵያ ዛሬ (ኢዛዝክ)
የአእምሮ ውጤቶች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
አንድ ሰው የሌላን ሰው ቤት ቢያቃጥል ወይንም ጉዳት ቢያደርስ በየትኛውም ሀገር ውስጥ ባሉ ህግጋት ንብረት በማውደም ወንጀል ተጠያቂ ይሆናል። አንድ መጸሀፍ መደብር ገብቶ በሺህዎች የሚቆጠሩ መጻህፍትን በመዝረፍ ለመንገደኛ ሁሉ የሚያድል ቢኖር ይህም በንብረት ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሆኖ ይቆጠራል። የመጽሀፍ ቅጂ መብትን (ኮፒ ራይት) ጥሶ መጽሀፉንም በመቃኛ ቃኝቶ (እስካን) በዘመኑ ቴክኒዮሎጂ በድረ ገጽ ላይ የሚያወጣ ምን ይባላል? ይህስ አስከፊ የወንጀል ተግባር አይሆንምን? ህሊና ቢስ እኩይ ምግባርስ አያስብልምን?
ሙሉውን አስነብበኝ ...