እኛ ያልነው ለፉገራ

ክንፉ አሰፋ

በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፈሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም 9ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር ስለነበሩ ለይሰሙላ እንኳን ብርጭቆዋን ጨብጡ ቢባሉ አይሆንም፣ ሃይማኖቴ አይፈቅድም አሉ። በመጨረሻ ግን በረከት ስምዖን በጆሯቸው አንዳች ነገር ነገራቸውና የያዘውን ብርጭቆ ሲሰጣቸው ተቀብለው በደስታ ጨለጡት።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምንድነው ጉዱ?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ምንድነው ይሄ በየሄድኩበት የማየው ሀገራዊ ጉድ? የዚህ ሁሉ አፍዝ አደንግዝ መንስኤ ምን ይሆን? በእውነት ኢትዮጵያ የማን ወይም የነማን ናት? እንታይ ኢዩ ጉዱ! እንታይ ኢዩ'ሞ ብላዕሊ ሕዝቢ ኢትዮጵያ ዝወረደ? መአዝ ኢዩ እዙይ ኩሉ ህማምን ፃዕርን ዝክላዕ ወይን ድማ ዝውገድ? ብሃፋሽኡ ኩሉ አብዚ ዘመን እዚ ዝርዐይ ዘሎ ኩነት የጭ'ንቅን የስምብድን!ጎይታና ኢየሱስ ክርስቶስ እንተዘይመፀን እንተዘይተራድኣን ብዙኃት ነገራትና ናብ አዲ ሦርያ እንዳወፈሩ ኢዮም ...

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ሰላማዊ ሰልፉን ከበካዮች እንጠብቀው!

ግርማ ሞገስ Girma Mogesግርማ ሞገስ

ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል የሚል ዜና ዘሃበሻ ድረ ገጽ ላይ ሐሙስ ምሽት ተመለከትኩት። አንድነት ፓርቲ እና መኢአድም ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር በአንድነት መቆማቸውን እና መንግስት ሰላማዊ ሰልፉን መፍቀዱን ጨምሮ ይገልጻል ጽሑፉ። ወዲያውኑ ሰላማዊ ሰልፉ እንከን የለሽ እንዲሆን እጅጉን ተመኘሁኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

መኢአድና አንድነት ከሰማያዊ ጎን ቆሙ

ግርማ ካሳ

ዜጎች ሃሳባቸውን በነፃነት የመግለጽ፣ የመሰባሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት አላቸው። ይሄንን መብት በመጠቀም አገር ቤት የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ፣ በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ይጠራል። ሕጉ በሚፈቅደው መሰረት፣ ለባለስልጣናት ሰልፍ እንደተጠራ ማሳወቅ ብቻ ስለሚያስፈልግ፣ የፓርቲው አመራር አባላት ማስታወቂያ ለማስገባት ወደ አዲስ አበባ አስተዳደር ይሄዳሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኢትዮጵያ ትንሣኤ

ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ: ፕሬዝዳንት ንኩሩማ ሃዉልት H.I.M. Haile Selassie and bronze statue of Ghanaian President Kwame Nkrumahፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ኦ.ኤ.ዩ.) የአፍሪካ ሕብረት (ኤ.ዩ. በየአፍሪካ አንድነትን የተካው) ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ የወርቅ ኢዩቤልዩውን በማክበር ላይ ነው። በሜይ 1963 አፍሪካ አንድነት ሲመሰረት፤የጋናው ፕሬዝዳንት ክዋሚ ንኩርማ የመዝጊያ ንግግሩን የደመደመበት በተለይ በእድገት ላይ ያለችውንና ተቀኚ የነበሩትን የአፍሪካ ሃገራት ወደ ነጻነት ለመራችው ኢትዮጵያ ለክብሯ በመረጠውና ባዘጋጀው ግጥሙ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ማንዴላ በመጨረሻዋ የፍርድ ቀን ለዘረኞች ያለው

ኒልሰን ማንዴላ Nelson Mandelaሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር ያዋላት የትግራይ ዱር አራዊት ቡድን ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየጫነ ያለውን የአፓርታይድ አይነት ስራት እነ ኒልሰን ማንዴላ ከደቡብ አፍሪካ ምድር ከስሩ መንግለው ለመጣል እጅግ ብዙ መስዋእትነትና ምእተ አመት የሚጠጋ ጊዜ ነበር የወሰደባቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በሀገራችን ከመቼውም ጊዜ በላይ የተረጋጋና አስተማማኝ ሰላም ሰፍኗል- ወያኔ ህወሓት

ህወሓት TPLFይኸነው አንተሁነኝ

ለአንዲት ሀገር ሕዝብ መሰረታዊ ሕይወት መስተካከልና በተረጋጋ ሁኔታ መቀጠል፤ የሰላም መኖር አሌ የሚባል ጉዳይ አይደለም። ያሰቡትን ከውኖ እፎይ ለማለት፣ በሙያ በችሎታ ሰርቶ የልፋትን ዋጋ ያለ ምንም ችግር አግኝቶ የማታ ማታ ያለስጋት ወደ ቤት ለመመለስ፣ በጥቅሉ ወጥቶ ሰርቶ በሰላም የስራን ዋጋ ለማግኘት ሰላም ወሳኝ ነገር ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የፓልቶክ ኋይል ሚዛን ተናጋ ፤ የጥገናዊ ለውጥ ተስፋ አንሰራራ

ፓልቶክ Paltalkያሬድ አይቼህ

የፓልቶክ ክፍሎች የኋይል ሚዛን በዚህ ወር (ሜይ) ድብልቅልቁ ወቷል። ላለፉት 7 ዓመታት የበላይ ሆኖ ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች መወያያ መድረክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጠንዝቷል። የቃሌ ክፍል ግን ከሰኞ እስከ አርብ ሞልቶ መግቢያ አጥቼ ከክፍሉ ደጅ ቆሜ ስንቆራጠጥ ሰንብቻለሁ። የሚያስደንቀው ግን የሲቪሊቲ ምጥቀት ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በጥላሁን ገሠሠ ሥም እየነገደ ያለው ሰው ምነው ተው ባይ አጣ?

ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ Tilahun Gessesseበሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነ አንድ ግለሰብ (የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወንድም ነኝ የሚል) በሙዚቃው ንጉስ ስም አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ መክፈቱን ከሰማሁ ቆየሁ። ለጥልዬ አይደለም አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሌላም ሌላም ይገባዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አባይ ይገደብ፤ ኢህአዴግም ይገደብ! አባይ ይቀየስ፣ ኢህአዴግም ይቀየስ!

አቶ በረከት ስምዖን Bereket Simonአቤ ቶኪቻው

"የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል። ጉንቦት ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት አመተ መህረት!" አለ ታጋዩ ...

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ