የነፃነት ጎህ ሲቀድ (የመጸሐፍ ቅኝት) በመስፍን ማሞ ተሰማ

Yenestanet Goh Siked የነፃነት ጎህ ሲቀድጠሀፊ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ

ቅኝት መስፍን ማሞ ተሰማ

የቅኝት ትኩረት - በአሰብ ጥያቄ ዙሪያ

መንደርደሪያ

የነፃነት ጎህ ሲቀድ በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን ህዝባችን ለዴሞክራሲያዊና መልካም አስተዳደር መቆም ያደረገውን ልዩና ታላቅ የተጋድሎ ታሪክ በታሪክ መዘክርነት ያቀረበ ታሪካዊ መጥሀፍ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...

”የፒያሣ ልጅ” - ፍቅሩ ኪዳኔ (የመጽሐፍ ቅኝት በመስፍን ማሞ)

የፒያሣ ልጅ ከፍቅሩ ኪዳኔ Yepiassa Lij by Fikru Kidaneደራሲ - ፍቅሩ ኪዳኔ

ቅኝት - መስፍን ማሞ ተሰማ

መነሻ

በምኖርበት ከተማ ሲድኒ ውስጥ የአማርኛ መፃህፍት አስመጪና አከፋፋይ የለም። ይህንን ችግር የሚያውቁ በሜልበርን ከተማ የሚኖሩ ወዳጆቼ ባመቻቸው ቁጥር የኢትዮጵያዊያን መናኸሪያ ወደ ሆነችው ‘ፉት ስክሬይ’ ወደምትባለው ቀበሌ እየዘለቁ በዚያ ከሚገኝ የመፃህፍት መደብር የአውስትራሊያን ምድር ከረገጡት አዳዲስ የአማርኛ መፃህፍት መካከል የቻሉትን ያህል ይልኩልኛል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የእንስሳት አብዮት

Animal farm የእንስሳት አብዮትበአቢይ አፈወርቅ

ጆርጅ ኦርዌል ናፖሊዮን የተባለውን መሪ ባህሪ ሲቀርፅ፤ “መለስ ዜናዊ የሚባል አምባገነን ይነሳል” በሚል ትንቢት አልነበረም። ይሁንና የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪ ከኦርዌሉ ናፖሊዮን ጋር እጅግ የተማሰለ ባህሪ ይዞ ስናይ በርግጥ ይህ መፅሀፍ ስለዛሬይቱ ኢትዮጵያ የተፃፈ ያህል ነው የሚሰማን።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

‘አልወለድም’ (መስፍን ማሞ)

አልወለድምአልወለድም

ደራሲ - አቤ ጉበኛ

አስተያየት - መስፍን ማሞ ተሰማ

መነሻ

በተለያዩ ማህበራዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የረዥም ርቀት ጭውውት ከምናደርጋቸው ወዳጆቼ መኻል በቅርቡ ዳጎስ ያለ ፖስታ ደረሰኝ። ከፍቼ ስመለከተው የአቤ ጎበኛ አልወለድም መጽሐፍ ፎቶ ኮፒ ነበር። 

 

ሙሉውን አስነብበኝ ...