የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ በእስራኤል አገር ከሚገኘው ”መሬት ኢትዮ እስራኤል ድምፅ” ራዲዮ ጣቢያ ጋር በአዲሱ መጽሐፋቸው (የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ) ዙሪያ ቃለምልልስ አድርገዋል።
በቃለምልልሱ ስለመጽሐፋቸው እና በመጽሐፉ ዙሪያ ተነስተው ለነበሩ ውዝግቦች ምላሽ ይሰጣሉ።
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ቃሲም አባ ነሻ፤ ሰሞኑን ላስ ቬጋስ ከሚገኘው ህሊና ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ፣ "የምንታገለው ሕዝባችን ዕጣ ፈንታውን በሬፈረንደም እንዲወስን ነው!" ከማለታቸውም ሌላ፤ ”በኦሮሚያ ያሉ ዞኖች ከፈለጉ ከኦሮሚያ የመውጣት መብት አላቸው” ሲሉ ተደምጠዋል።
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
የኦሮሞ ኮንቬንሽንን አስመልክቶ አቶ ግርማ ካሳ ከሕሊና ራዲዮ ጋር ያደረጉት ወቅታዊ ቃለምልልስ
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
“ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው” አክቲቪስት አሚን ጁዲ ከጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ ጋር በህብር ራዲዮ ባደረጉት ቃለምልልስ
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
መጭው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሃያ ስምንት ዓመት በፊት በኦፕራ ሾው ላይ ቀርበው በነበረበት ወቅት፤ ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደሩ እንዳማይሸንፉ ገልጸው ነበር። እ.ኤ.አ. 1988 ኦፕራ ”ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደርኩ አሸንፋለሁ ብለህ ነበር” ስለማለታቸው ስትጠይቃቸው፤ ዶናልድ ”በሕይወቴ ተሸንፌ አላውቅም፤ ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደርኩ የማሸነፍ ዕድሌ የሰፋ ነው የሚሆነው” በማለት ምላሽ ሰጥተው ነበር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...