በዓይን ባንክ ዙሪያ ከዶ/ር ወንዱ ዓለማየሁ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Dr. Wendu Alemayehu

ዶ/ር ወንዱ ዓለማየሁ ከኤልቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ፤ ለበርካቶች የዓይን ብርሃን መመለስ ምክንያት ስለሆነው የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ያወጋሉ። ቃለምልልሱን ያደረገላቸው አሸናፊ ሰብስቤ ለንዑድ ዝግጅት ሲሆን፣ ዶ/ር ወንዱ ባለፉባቸው መንገዶች ያጋጠሙዋቸውን አስቸጋሪ፣ አሳዛኝና አስደሳች ታሪኮች ያካፍሉናል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ከፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ጋር በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለምልልስ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Prof Beyene Petros on Forum 65

የፎረም 65ቱ ያዬህ አበበ፣ ከፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ (የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ግንኙነት ኀላፊ) ጋር ውይይት አድርጓል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

”ቀጣዩ መንግሥት የኢትዮጵያን አገራዊና ሕዝባዊ ጥያቄዎች የሚመልስ ኀይል መሆን አለበት” አቶ ነሲቡ ስብሐት

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive
Nesibu Sibhat

አውስትራሊያ የሚገኘው የኤስቢኤስ (SBS) ራዲዮ ባልደረባ ካሳሁን ነገዎ፣ ከ”አንድ አገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” መስራችና ሊቀመንበር ከሆኑት አቶ ነሲቡ ስብሐት ጋር ቃለምልልስ አድርጓል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የአባዱላ ውሳኔ ፋይዳቢስ ነው አይደለም?

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Abadula Gemeda
አቶ አባዱላ ገመዳ

የአቶ አባዱላ ገመዳን ውሳኔ አስመልክቶ አንዳንዶች እንደፋይዳ ቢስ ሲያዩት ሌሎች እንደ ወሳኝ፣ ታሪካዊ፣ የኀይል ሚዛንና የፖለቲካ አሰላለፍ ሽግሽግ አመልካች ውሳኔ አድርገው አስተያየታቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። በዚህ ዙሪያ የፎረም ፷፭ቱ ያዬህ አበበ፤ ”የአቶ አባዱላ ከአፈጉባኤነት የመልቀቅ ውሳኔ ፋይዳው ምንድን ነው?” በሚል የመወያያ ርዕሰ ጉዳይ ላይ አቶ ግርማ ጉተማ እና አቶ ኃይለኢየሱስ አዳሙ እንግዶቹ አድርጎ ጋበዟል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኢሬቻና የፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ አመራር

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Dr. Berhanemeskel Abebe on Forum 65
ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ በኢሬቻ በዓል ዙሪያ ከፎረም ፷፭ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ

በርካቶች ሕይወታቸው የተቀጠፈበት ያለፈው ዓመቱ (፳፻፱ ዓ.ም.) የኢሬቻ በዓልን በማስታወስ፤ የዚህ ዓመቱ የኢሬቻ በዓል ከመካሄዱ በፊት ብዙዎች በስጋት ተውጠው ነበር። የያዝነው ፳፻፲ ዓ.ምህረቱ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ አስተያየታቸውን በጽሑፍ ከሰጡት ወገኖች ውስጥ አንዱ ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ ሲሆኑ፣ በጽሑፋቸው ምስጋና የማቅረባቸውን ያልህ ምስጋና የነፈጉዋቸው ወጎኖች ነበሩ። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶ/ር ብርሃነመስቀል ለፎረም 65 ያዬህ አበበ፤ የኦሮሚያን ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳን አመራርና እንዲሁም ስለኢሬቻ 2010 ዓ.ም. ሃሳባቸውን አጋርተውታል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

መሪው ማን ነው? ኢሕአዴግ ወይስ ሕወሓት?

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
አቶ እስራኤል ገደቡና አቶ ግርማ ካሳ
አቶ እስራኤል ገደቡና አቶ ግርማ ካሳ የፎረም 65 እንግዶች

የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች በኢትዮጵያ ፓለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ደህንነትና መከላከያ ላይ ያላቸው የተጽዕኖና የሥልጣን መጠን ሚዛናዊ ነው ወይንስ አይደለም? የኅዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ክብሩ የማን ነው? በ2009 ዓ.ም. የኢሬቻ በዓል ስለሞቱት ወገኖቻችን ተጠያቂው ማን ነው? በሚሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ፎረም 65 ሁለት እንግዶችን ያዬህ አበበ አወያይቷል። በውይይቱ የተሳተፉት አቶ እስራኤል ገደቡ ከኔዘርላንድ እና አቶ ግርማ ካሳ ከዩናይትድ ስቴትስ ነበሩ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የሕብረብሔራዊ ቤተሰብ ልጆች ማንነት (ቃለምልልስ)

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive
Journalist Anania Sorri
ጋዜጠኛ አቶ አናንያ ሶሪ

በአገራችን የብሔሮችን መብት ለማስከበር በሚያደርገው የፓለቲካ ሂደት ውስጥ ሰፊ ትኩረት ያላገኘው የሕብረብሔራዊ ቤተሰቦች የማንነት ጥያቄ፣ ጥቅምና ስጋት ነው። በተለይም ወላጆቻቸው ከተለያየ ብሔር የሆኑ ኢትዮጵያውያን ማንነታቸው ችላ የተባለ፣ የታፈነና የተገፋ እንደሆነ ይገልፃሉ። በዚህ ጉዳይ ላይ ከፎረም 65 ያዬህ አበበ ሃሳቡን እንዲያካፍለው ከሕብረብሔራዊ ቤተሰብ የተወለደው ጋዜጠኛ አቶ አናንያ ሶሪ እንግዳው አድርጎ አቅርቦታል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የአቶ ልደቱ ፋይዳ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Lidetu Ayalew
አቶ ልደቱ አያሌው (ፎቶ፡ ፎርቹን)

ፎረም 65 ዶ/ር ብርሃኑንና አቶ ሽመልስን እንግዶቹ በማድረግ በአቶ ልደቱ አያሌው ዙሪያ አወያይቷል። አቶ ልደቱ በኢትዮጵያ ፓለቲካ አነጋጋሪ እና ትኩረት ሳቢ ፓለቲከኛ ቢሆኑም፤ የቅንጅት አለመግባባት በአቶ ልደቱ ላይ ያደረሰውና እስካሁንም የሚያደርሰው አሉታዊ ድባብ ቀጥሏል። ይህ ለምን ሆነ? የአቶ ልደቱ ፓለቲካዊ ፋይዳ ምንድን ነው? አቶ ልደቱ ወደ ቀድሞው ፓለቲካዊ ሞገስና ተሰሞነታቸው እንዴት መመለስ ይችላሉ?

በጉዳዩ ላይ የተወያዩትና የግል ሃሳባቸውን የሰጡት አቶ ሽመለስ በዛብህ በስዊትዘርላድ ነዋሪና የአውሮፓ፣ የአፍሪካና የአውስትራሊያ የቅንጅት ድጋፍ ሰጪ የቀድሞ ቃልአቀባይ የነበሩት፤ እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ ተመራማሪው ዶ/ር ብርሃኑ ለንጅሶ ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በኢሕአዴግና በተፎካካሪዎቹ መካከል በሚደረገው ድርድር የዲያስፓራ ሚና ምን ይሁን?

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

Discussion on the role of the diaspora
የዲያስፖራው ተሳትፎ ምን ይሁን? በቀጥታስ ሆነ በተዘዋዋሪ መሳተፍ አለበት ወይ? ተጽዕኖስ ማስረግ አለበት ወይስ የለበትም? …

ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ አገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ድርድር ላይ የዲያስፖራው ተሳትፎ ምን ይሁን? በቀጥታስ ሆነ በተዘዋዋሪ መሳተፍ አለበት ወይ? ተጽዕኖስ ማስረግ አለበት ወይስ የለበትም? ... በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ፎረም 65 ከአቶ እስራኤል ገደቡ እና ከአቶ ግርማ ካሳ ጋር ውይይት አድርጓል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዶ/ር ብርሃኑ መንግሥቱ ከፎረም ፷፭ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Dr. Berhanu Mengistu on Forum 65
ዶ/ር ብርሃኑ መንግሥቱ ከፎረም ፷፭ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ

የቅራኔ አፈታት ባለሙያ የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ መንግሥቱ ከፎረም 65 (65 ፐርሰንት) ጋር ቅራኔ ምንድን ነው? ቅራኔ ለምን ይፈጠራል? እንዴት ይገለፃል? ቅራኔን ለመፍታት መነጋገር ጥቅሙ ምንድን ነው? በሚሉና በሌሎች ከቅራኔ ጋር የተያያዙ ነጥቦች ላይ ቃለምልልስ አድርገዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!