የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ የውኃ ሙሌት ጅማሮ

Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD)

ኢትዮጵያ በአቋሟ ጸንታ ቅጥላለች

ኢዛ (ማክሰኞ ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 6, 2021)፦ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት መጀመሩ እየተነገረ ነው። የግብጽ የመስኖ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ለግብጽ መገናኛ ብዙኃን እንደገለጸው ከኾነ፤ ኢትዮጵያ ለግብጽ በኦፊሴል ሁለተኛውን ዙር የውኃ ሙሌት መሙላት መጀመርዋን አስታውቃላች።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በባሕር ዳር ከተማ የአብኑ እጩ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ አሸናፊ መኾናቸው ተረጋገጠ

Dr. Desalegne Chane

47,083 ድምፅ አግኝተው ነው ያሸነፉት

ኢዛ (ሰኞ ሰኔ ፳፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 5, 2021)፦ በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ የምርጫ ክልል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተወዳደሩት የአብን ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ አሸናፊ መኾናቸውን ምርጫ ቦርድ አረጋገጠ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዶ/ር ዐቢይ አሸናፊ የኾኑበት የተረጋገጠው የምርጫ ውጤት ይፋ ኾነ

PM Abiy Ahmed Election 2021 result

76,892 ድምፅ አግኝተዋል
ተፎካካሪያቸው ያገኙት ድምፅ 236 ነው

ኢዛ (ሰኞ ሰኔ ፳፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 5, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአሁኑ ወቅት የተረጋገጡ የምርጫ 2013 ውጤቶችን ይፋ እያደረገ ሲሆን፤ ዛሬ ይፋ ካደረጋቸው የተረጋገጡ የምርጫ ውጤቶች መካከል ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አሸናፊ የኾኑበትን የምርጫ ውጤት አስታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በጎ አድራጊዋ እናት ወይዘሮ አበበች ጎበና አረፉ

Abebech Gobena

በኮሮና ምክንያት በጳውሎስ ሆስፒታል ላለፉት ሁለት ወራት ሕክምና ሲከታተሉ ቆይተው ነበር

ኢዛ (እሁድ ሰኔ ፳፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 4, 2021)፦ በበጎ አድራጎት ተግባራቸው የሚታወቁትና “የብዙዎች እናት” በሚል የሚወደሱት ወይዘሮ አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ከ2.39 ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ

የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ድርቤ አስፋው ጋዜጣዊ መግለጫውን በሰጡበት ወቅት

በባንኩ ታሪክ ይህ ከፍተኛው ያስመዘገበው ትርፍ ነው
የውጭ ምንዛሪ ገቢው 6 በመቶ ቀነሰ

ኢዛ (ዓርብ ሰኔ ፳፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 2, 2021)፦ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ በተጠናቀቀው የ2013 በጀት ዓመት ከሁለት ነጥብ ሦስት ዘጠኝ (2.39) ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀ። የውጭ ምንዛሪ ገቢው ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር 6 በመቶ መቀነሱን ባንኩ ገልጿል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምርጫ ቦርድ የተረጋገጡ ውጤቶችን ማቅረብ ቀጠለ

Birtukan Mideksa

የአዲስ አበባ የምርጫ ውጤት በአሥረኛውም ቀን አልታወቀም
የሁሉንም ውጤት መግለጽ ቢኖርብኝም በተለያዩ ምክንያቶች አልቻልኩም ብሏል

ኢዛ (ሐሙስ ሰኔ ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 1, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት የሁሉንም የምርጫ ክልሎች ውጤት ይገልጻል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢኾንም፤ ቦርዱ ዛሬ እንዳስታወቀው ግን፤ በተለያዩ ምክንያቶች አልቻልኩም ብሏል። የተረጋገጡ የምርጫ ውጤቶችን ግን ይፋ ማድረጉን ቀጥሏል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጄኔራል ባጫ ጦሩ ከትግራይ የወጣው የውጭ ሥጋት ስላለ፣ ለዚያ መዘጋጀት ስላለበት ነው አሉ

Ambassador Redwan Hussen (L) and L. General Bacha Debele (R)

“ሰብአዊነት የተላበሰ ፖለቲካዊ ውሳኔ ነው” አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 30, 2021)፦ በትግራይ ክልል በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም ኢትዮጵያ ለተደቀነባት የውጭ ሥጋት መዘጋጀት ያለባት በመኾኑ ጭምር ስለመወሰኑ ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምርጫ ቦርድ የመጀመሪያውን ይፋዊ ምርጫ 2013 ውጤት ይፋ አደረገ

የመጀመሪያውን ይፋዊ ምርጫ 2013 ውጤት (አንድ የአማራና ሁለት የኦሮሚያ ምርጫ ክልሎች የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውጤት)

አብን በጢስ ዓባይ ምርጫ ክልል አንድ የተውካዮች እና ሁለት የክልል ምክር ቤቶች መቀመጫዎች አሸነፈ
ብልጽግና ኦሮሚያ ሁለት የተወካይች ምክር ቤትና 27 የክልል ምክር ቤትች መቀመጫዎችን አሸንፏል

ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 30, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጀመሪያውን የስድስተኛው አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ 2013 ይፋዊ የምርጫ ውጤት ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 23 ቀን ገለጸ። በዚህም መሠረት በአማራ ክልል የጢስ ዓባይ ምርጫ ክልልን እና በኦሮሚያ ክልል የበደሌ እና የጭሮ-3 ምርጫ ክልሎችን ውጤት ይፋ አድርጓል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተኩስ አቁሙ ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጡ (ቪዲዮውን ይዘናል!)

PM Abiy Ahmed

ወደተኩስ አቁሙ የተገባበትን ምክንያቶች ገልጸዋል

ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 30, 2021)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ተኩስ አቁም ዙሪያ ትናንት ምሽት ሰፊ ማብራሪያ መስጠታቸው ተሰማ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ