በምዕራብ ወለጋ እየተወሰደ ባለ እርምጃ

36 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ተገደሉ
169ኙ ደግሞ ተማርከዋል
ኢዛ (ሰኞ ኅዳር ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 16, 2020)፦ በምዕራብ ወለጋ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በወሰደው እርምጃ 36 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ሲገደሉ፤ 169ኙ ታጣቂዎችን መማረካቸው ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ሰኞ ኅዳር ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 16, 2020)፦ በምዕራብ ወለጋ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በወሰደው እርምጃ 36 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ሲገደሉ፤ 169ኙ ታጣቂዎችን መማረካቸው ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (እሁድ ኅዳር ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 15, 2020)፦ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመጓዝ ላይ ባለ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ ዘግናኝ ነው ባለው ጥቃት ጉዳይ እንደደረሰ አመለከተ። እስካሁን በደረሰው መረጃ በዚህ ጥቃት 34 ሰዎች እንደተጎዱና ይህ ቁጥር እንደሚጨምር የሚጠበቅ መኾኑን፤ “ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጸጥታና ደኅንነት ለማጠናከር ፈጣንና የተቀናጀ እርምጃ አስፈላጊ ነው” በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ በአዲስ አበባ ወድቆ ያገኙትን ቦምብ እጃቸው ላይ የፈነዳባቸው ሕፃናት ጉዳት ደረሰባቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ በሦስት ቀናት በተደረገ ፍተሻና ብርበራ 744 የጦር መሣሪያዎች፣ 4628 ጥይቶች፣ እንዲሁም የሕወሓት ጁንታ ቡድንን ተልዕኮ ተቀብለው ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ የተገኙ 242 ተላላኪዎችን መያዙን አስታወቀ። ሕወሓት (ኤፈርት) በሚያስተዳድረው ሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ደግሞ ለሕገወጥ ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ሊውል የነበረ 115 ልዩ ልዩ የመገናኛ ራዲዮኖች (23ቱ ለረጅም እርቀት ወይም በትከሻ የሚታዘሉ)፤ የጦር መሣሪያዎች፣ 67 የስልክ ግንኙነቶችን ለመጥለፍ የሚያችል መሣሪያ፣ ከአንድ ግለሰብ ላይ 350 ሲም ካርዶች፣ በተለያዩ ተቋማት ስም የተቀረጹ 6 ማሕተሞች፣ አንድ ግለሰብ በተለያየ ስም ያወጣው 7 ፓስፖርቶች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ገልጸዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የፌዴራል ፖሊስ የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 96 የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት ማዘዣ እንዳወጣባቸው አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 12, 2020)፦ የቀድሞ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ 38 የሚኾኑ የሕወሓት አባላትና ሌሎች ግለሰቦች ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ተወስኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ረቡዕ ኅዳር ፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 11, 2020)፦ በአዲስ አበባ አድዋ ድልድይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ረቡዕ ኅዳር ፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 11, 2020)፦ ሕወሓት የኤርትራ መከላከያ ሠራዊትን መለዮ በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ በማምረትና ላደራጃቸው ታጣቂዎች በማልበስ፤ “ኤርትራ ወራናለች” በማለት ሕዝቡን እያደናገረ መኾኑን የመከላከያ ሠራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ዛሬ አስታወቁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ረቡዕ ኅዳር ፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 11, 2020)፦ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን ምርጥ ዒላማዎች በመደብደብ ከጥቅም ውጭ ማድረጉንና “ጁንታው ለሕግ እስኪቀርብ ድረስ ጥቃታችንን እንቀጥላለን” ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ አስታወቁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ማክሰኞ ኅዳር ፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 10, 2020)፦ ስግብግቡንና አረመኔውን የመቀሌ ጁንታ ለፍትሕ ቀርቦ ተገቢውን ቅጣት ሳያገኝ ለአፍታም ቢኾን አናርፍም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ከጁንታው ጋር ምንም ዐይነት ድርድር እንደማይታሰብ አሳውቀዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...