አቶ ልደቱ አያሌው እና ኢንጂንየር ይልቃል ጌትነት

አቶ ልደቱ አያሌው (በግራ) እና ኢንጂንየር ይልቃል ጌትነት (በቀኝ)

በወቅታዊ ጉዳዮች ዛሬ መግለጫ አውጥቷል

ኢዛ (እሁድ ነኀሴ ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. August 16, 2020)፦ ከፍተኛ አመራሩ በእስር የሚገኙበትና የሦስት ፓርቲዎች ጥምረት የኾነው አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መንግሥት የአገሪቱን ዘርፍ ብዙ ችግሮች ለብቻው መፍታት አቅም የሌለው በመኾኑ አስቸኳይ ሁሉን አቀፍ የውይይትና የምክክር መድረክ እንዲዘጋጅ ጠየቀ።

አብሮነት ዛሬ ይፋ ባደረገው መግለጫ አሁን ላለው አገራዊ ችግር መፍትሔ ሐሳቡ ላይ ለመድረስ ሊመክርባቸው ይገባል ያላቸውን የተለያዩ ነጥቦች በመግለጫው ላይ አካትቷል። አሁን ያሉትን የአገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች በፓርቴው የተመለከተበትን መንገድ ሰፋ ባለ መልኩ ትናንትና በሰጠበት የዛሬው መግለጫ የአመራሮቹን እስርና ወቅታዊ ሁኔታ ይተመለከቱ መረጃዎችንም አመላክቷል።

ፓርቲው ዛሬ ያወጣውን ሙሉ መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ