በአማራ ክልል የተቃውሞ ሰልፎች ቀጥለዋል

Protest in Amhara region

"አማራን ማሳደድ ይቁም! ሕጻናትን መግደል እና ከተማ ማፍረስ ጀግንነት አይደለም!”

ኢዛ (ማክሰኞ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 20, 2021)፦ በአማራ ላይ ያነጣጠሩ ዘር ተኮር ጥቃቶች እንዲቆሙ እና መንግሥት እነዚህን ጥቃቶች እንዲያስቆም አጥብቀው የጠየቁ ሰላማዊ ሰልፎች በባሕር ዳር፣ በደብረ ማርቆስ፣ በወልዲያ እና በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ተካሔዱ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ተጨማሪ ንዑስ ጣቢያዎችን ከፈተ

Ethiopian Election 2021

በአንድ የምርጫ ጣቢያ መመዝገብም ኾነ መምረጥ የሚችለው ሰው ቁጥር 1,500 ብቻ ነው

ኢዛ (ሰኞ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 19, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ተጨማሪ 28 ንዑስ የምርጫ ጣቢያዎችን መክፈቱን አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ተጨማሪ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

Dire Dawa, National Cement Share Company

የአካባቢ አገሮችን ገበያም ታሳቢ አድርጓል

ኢዛ (ሰኞ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 19, 2021)፦ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ በድሬ ዳዋ ከተማ ከ350 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የሚጠይቀውን አዲስ የሲሚንቶ እና የአርማታ ብረት ፋብሪካ ግንባታ ለመጀመር የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የባንክ መመሥረቻ ከ500 ሚሊዮን ወደ አምስት ቢሊዮን ብር አደገ

National Bank of Ethiopia

በሥራ ላይ ካሉት 16 የግል ባንኮች አንዱ ብቻ ነው ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል ያለው

ኢዛ (ሐሙስ ሚያዝያ ፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 17, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ በኋላ ባንክ ለማቋቋም የሚጠየቀውን የካፒታል መጠን አምስት ቢሊዮን ብር ማድረሱን አስታውቋል። በሥራ ላይ ካሉት 16 የግል ባንኮች አንዱ ብቻ ነው ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል ያለው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

መሠረታዊ የምግብ ፍጆታዎች በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ ተፈቀደ

ዘይት፣ ስንዴ፣ ስኳር፣ የሕጻናት ወተት እና ሩዝ

የውጭ ምንዛሪ ፈቃድ አይጠየቅም

ኢዛ (ሐሙስ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 15, 2021)፦ በአሁኑ ጊዜ የሚታየውን የሸቀጦች ዋጋ ንረት እና አቅርቦት ለመቅረፍ መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች የውጭ ምንዛሪ ፈቃድ ሳይጠየቅ በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ ተወሰነ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት ተሾመ

ዶክተር ፋና ሃጐስ

አዲሷ ተሿሚ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት እና ዓቃቤ ሕግ ነበሩ

ኢዛ (ሐሙስ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 15, 2021)፦ የቀድሞዋ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋና ሃጐስ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በመኾን እንዲያገለግሉ ተሾሙ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ሱዳን የኢትዮጵያን መሬት መውረሯ ሳያንስ ሌላ መሬት ለመውረር እየተዘጋጀች መኾኑን ኢትዮጵያ አስታወቀች

Eethiopia and Sudan border conflict

ሱዳን የተወረረችውን መሬት እንድትለቅ ጠይቃለች

ኢዛ (ረቡዕ ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 14, 2021)፦ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር አልፋ ወረራ ስለመፈጸሙ እና የኢትዮጵያን ተጨማሪ መሬት ለመያዝ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመች መኾኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ነበር የተባለ 180 ሽጉጥና ከ2,800 በላይ ጥይቶች ተያዙ

ሕገወጥ መሣሪያ

ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርምራ እየተደረገባቸው ነው

ኢዛ (ረቡዕ ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 14, 2021)፦ ከባሕር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ 180 ሽጉጥ እና ከ2,800 በላይ ተተኳሽ ጥይቶች ለማጓጓዝ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በማንኩሳ ከተማ መያዛቸው ተገለጸ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የጸጥታ ችግር እንደፈታው ምርጫ ቦርድ ገለጸ

የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ለፓለቲካ ፓርቲዎች ማብራሪያ ሲሰጡ

ከአራት ሺሕ በላይ ምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ እያካሔዱ አይደለም

በአዲስ አበባ መምረጥ ከሚችለው 14 በመቶው ብቻ ነው የተመዘገበው

ኢዛ (ረቡዕ ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 14, 2021)፦ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ለማካሔድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ የሰጠው ጊዜ ሊጠናቀቅ 8 ቀናት የቀሩት ሲሆን፤ ዛሬ ቦርዱ ይፋ ባደረገው መረጃ እስካሁን በነበሩት የቅድመ ምርጫ ተግባራት የጸጥታ ችግር ፈታኝ ሆኖብኛል ብሏል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ግንባታ በ15 ቀን 8,500 ቤት ፈላጊዎች ተመዘገቡ

ኮንዶሚኒየም

8,500 ተመዝጋቢዎች ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ ቅድመ ክፍያ ይጠበቅባቸዋል

ኢዛ (ረቡዕ ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 14, 2021)፦ ብዥታ ፈጥሮ የነበረው የማኅበር ቤት ምዝገባ በተካሔደበት ባለፉት 15 ቀናት ውስጥ ከ8,500 በላይ ቤት ፈላጊዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ዛሬ አስታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ