ኢህአዴግ የትጥቅ ትግል የመረጡ ኃይሎችን የሚያጠናክር እርምጃ እየወሰደ መሆኑን መድረክ ገለጸ
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ኅዳር 13 ቀን 2001 ዓ.ም. November 22, 2008)፦ በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት ፓርቲዎች ተደራጅተው ትግላቸውን የቀጠሉ ቢሆንም፤ ኢህአዴግ የፖለቲካ ምህዳሩን ከመቼውም ጊዜ የበለጠ እያጠበበ፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠንክረውና ደርጅተው እንዳይወጡ የሚያደርግባቸው ጫና እየከፋ ይገኛል በማለት መድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር በኢትዮጵያ አስታወቀ። ሙሉውን አስነብበኝ ...




