በሌላ ሰው ሐሳብ የሚነዳ

በሌላ ሰው ሐሳብ የሚነዳ፤ የራሱ ሐሳብ የሌለው

እጅን በገዛ እጅ

ሕሊናውን ጋርዶ በሰው የሚነዳ

አይቀርም መክፈሉ ያልበላውን እዳ

ይልቅስ ይሻላል ራስን መዳበስ

እጅን በገዛ እጅ፤ ከንፈርን በምላስ

ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ