የረቡዕ ግጥም ፬ኛ ዓመት፣ ቁ. ፲፩

የናንተም የኛ ነው፣ የኛም የናንተ ነው፣ ባዕድ አይስማብን!
ባዕድ አይስማብን!
የትኛው ነው የኛ? የቱ ነው የነሱ?
አብሮ ተቆላልፎ ተጋምዶ እርስ በእርሱ
ኧረ በሕግ አምላክ! የኛ የኛ አትበሉን
የናንተም የኛ ነው፣ የኛም የናንተ ነው፣ ባዕድ አይስማብን!
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)