ቱፍ፣ ቱፍ! ጡር አይሁንብኝና ክቡር ጠቅላይ መለስ
ሕሊና አገሬ
ጡር አይሁንብኝና ጠቅላይ አቶ መለስ የታደሉ ነዎት! እውነቴን ነው የለበጣ ወይም የአሽሙር አይደለም። እውነቴን ነው። ”ሰው የተወለደበትን እንጂ የሚሞትበትን አያውቅም” ይላሉ እነዚያ ፈረንጅ ጓደኞችዎት። ሰሞኑን በሚናፈሰው ወሬ የሚሞቱበት ቀን ተተንብይዋል አሉ። ምንኛ ታድለው! ለንስሐ ጊዜን ማግኘት የመሰለ ነገር የለም። የት እንደሚሞቱም ሳያውቁ የሚቀሩ አይመስለኝም። ስለመታደልዎ ወደኋላ እመለስበታለሁ አሁን ስለ ውስጣዊ ሕመም ላንሳ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ተስፋዬ ገብረአብ


