የዳዉሮ ዋካ ህዝብ ከአመፅ ወደ እንባ (ክፍል አራት)
- የአቶ አለማየሁ አሰፋ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ክልል የፖለቲካ ሃላፊ በደልና ሙስና
- የመ/ር የኔሰው ገብሬ መስዋዕትነትና የወያኔ ቅጥፈት
ዋካ (ከስዊድን) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
- የአቶ አለማየሁ አሰፋ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ክልል የፖለቲካ ሃላፊ በደልና ሙስና
- የመ/ር የኔሰው ገብሬ መስዋዕትነትና የወያኔ ቅጥፈት
ዋካ (ከስዊድን) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ያሳዝናል…ከማለት ጀምሮ የሰነዘራችሁት ብዙ..ብዙ አስተያየት ገነቢ ነው ተቀብያለሁ። ይገባኛል። በክፍል ሁለቱ ታሪክ ብዙዎቻችሁ ማዘናችሁ ደስ ብሎኛል። ሀዘኔን የሚጋራኝ በማግኘቴ እንጂ የሰው ስቃይ የሚያስደስተው ሳዲስት ሆኜ አይደለም ማዘናችሁ ደስ ያለኝ። እንዲያውም እኔ ላይ በደረሰው ሳይሆን ሰዎች ላይ የደረሰ ግፍ እና እልቂት በማየቴ በሀዘን፣ በጭንቀት.. በመንፈስ ጭንቀት ታምሜ የመን ያሉ ወገኖቼ አሳክመው አድነውኛል፡፡ ለዚህ ህዝቡ ምስክር ነው። በየቦታው የተሰነዘረው አስተያየት ይህ መፅሐፌን ተሳክቶልኝ ባሳትመው ምን ያህል መልዕክቱ ሊያስተምር፣ ሊያሳዝን፣ ወገን ለወገኑ እንዲያስብ ሊያደርግ..ይችልላል? የሚለውን እንዳስብ አድረጋችሁኛል። አመሰግናለ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ሉሉ ከበደ
የሰው ልጅ በዓለም ላይ ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን አለንበት ዘመን ድረስ፤ አዝጋሚ የሆነ የአካልና የአእምሮ ለውጥ እያመጣ ሳለ፤ ዘመናዊ ልጣኔ በድንገት ብቅ ባለበት የቅርብ ዘመን ጀምሮ ባስተሳሰብ ረገድ እያሳየ ያለው እድገት የፈጠነ ይምሰል እንጂ፤ ስልጣኔው ከጥግ እጥግ የዓለም ክፍል እኩል ስላልተጀመረና ስላልተስፋፋ፤ ሰው በምድር ላይ ከኖረ ሶስት አራት ሚሊዮን ዓመታት በሗላም፤ አሁን ላይ ቆመን ስናየው ከሚሊዮን ዓመታት በፊት የነበረ አኗኗር በአንዱ የዓለም ጥግ፤ ለማመን የሚያዳግት ስልጣኔ በሌላው የዓለም ጥግ አለ። ዛሬም ቅጠላቅጠል እየበጠሰ፤ ስራስር እየማሰ፤ እያደነ፤ እርቃኑን የሚኖር የሰው ልጅ አለ። ጥቂቱ ደግሞ ምድርን ለቆ፤ በመንኮራኩር ሌላ አካል ላይ አርፎ፤ ሌላ መኖሪያ መሆን የምትችል ዓለም በመፈለግ ላይ ያለ አለ። ሙሉውን አስነብበኝ ...የኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ ፎረም በሲያትል ምስጋና ይድረሰውና፤ “በ ገራችን ዘላቂ ሰላም፤ ዲሞክራሲና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ አንድነት ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት ማስተባበር ለምን አልተቻለም? ” በሚል መርሃ-ርዕስ የተለያዩ ተቃዋሚ ድርጅቶች አሰባስቦ በ12/11/2011 ዓ.ም.ፈ. ከህዝብ ፊት ማከራከሩ ወይም ማወያየቱ ይታወሳል። ሙሉውን አስነብበኝ ...
በአቢይ አፈወርቅ
(አዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካን ኢምባሲ ተጠናቅረው ወደ ስቴት ዲፓርትመንት ከተላኩ ምስጢራዊ ሪፖርቶች መሀል የኢትዮጵያን ውስጣዊ ጉዳዮች የሚፈትሹ በርካታ መልእክቶች ውኪሊክስ በተባለው ድረገጽ አማካኝነት ለአደባባይ በቅተዋል።ሪፓርቶቹ ሰፊና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ እንደመሆናቸው በዚህ ርዕስ ስር አንኳር ነቁጦችን በመንቀስ በተከታታይ ምጥን ፍተሻዎች ለማቅረብ ይሞከራል።) ሙሉውን አስነብበኝ ...ተመስገን ደሳለኝ
“ሰማዩ ዳምኗ፣ ከበድ ያለ ውሽንፍር የቀላቀለ ካፊያ መሰል ነገር ማንጠባጠብ ጀምሯል። በአጠቃላይ ሲታይ ቀኑ ደስ አይልም።” ይላሉ የልብ ወለድ ጸሀፊያን አንዳንድ ደባሪ ቀኖችን ሲገልጹ። እውነትም ደባሪ ቀን አለና። ለምሳሌ ያሳለፍነው ቅዳሜም እንዲሁ ደባሪ ሆኖብኝ ነው ያለፈው። ሙሉውን አስነብበኝ ...