- የዳውሮን ህዝብ የልማት ጥያቄ፤ የደፈቀው አለማየሁ አሰፋ ማነው?
- ለመ/ር የኔሰው ገብሬ ሞትስ፤ ማን ይጠየቅ?
ክፍል ሦስት
ዋካ (ከስዊድን) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
በመጀመሪያው ክፍል ፅሁፌ የዳውሮ ዋካ የሚገኝበትን ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ እንዲሁም በተለያዩ የአስተዳደር ዘመኖች የነበረውን የዳውሮ ዋካ አስተዳደራዊ መዋቅር ዘርዘር አድርጌ መግለፄን አስታውሳለሁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፉ አሰፋ
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢ.ቲ.ቪ.) ለሳምንት ያህል አንድ ማስታወቂያ እየደጋገመ ማሰማት ጀመረ። 'አኬልዳማ’ የተባለ ልዩ የፊልም ዝግጅት። በአኬልዳማ ማስታወቂያ ፊልሙን ከ13 አመት በታች ያሉ ህጻናት እንዳይመለከቱት ጥብቅ ማስጠንቀቅያም አለለበት። ማስታወቂያውን ከዚህ በፊት ከነበሩት ለየት የሚያደርገው ይህ የማስፈራርያ ማስተንቀቅያው ነው። በማስታወቂያው ውስጥ የአርቲስት ደበበ እሸቱ ምስልም ይታያል።
እኔ ፍቅር ነኝ በፍቅራችሁ በየትኛውም ሥፍራ እገኛለሁ አይደል መለኮታዊ ተምስሌቱና ቃሉ? በመሆኑም መዋደድ መፋቀር በምድር ፍስሃን፤ በላይ ደግሞ የነፍስ ዋጋ ሰለሚያስከፍለን ትምህርቱም፤ ፀሎቱም ፤ድርጊቱም ሁሉ ስለመዋደድ ቢሆን እጅግ በተወደደ ነበር። አለመታደል ሆኖብን እንጂ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
የአቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ ግልፅ ተፅዕኖና በደል
ከዳውሮ ዞን ምሥረታ እስከ ዛሬ
ክፍል ሁለት
ዋካ (ከስዊድን) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
በመጀመሪያው ክፍል አንድ ፅሁፌ የዳውሮን ዞን ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ፤ የህዝቡን ኑሮ እንዲሁም የጀግናውን ህዝብ መሪር እንባ፤ እንባው የወለደውን ህዝባዊ አመፅ እንዲሁም ስለ አመፁና አጠቃላይ እንቅስቃሴው ሰፋ ያለ ግንዛቤ ለመስጠት እንዲመቸኝ የዳውሮ ዋካን ቀደምት አከላለል ሁኔታ፤ የሰሜን ኦሞ ዞንን አመሰራረትና መክሰም አቅርቤ በአዲስ መልኩ የዳውሮ ዞን መመስረቱን ገልጬ ነው ያበቃሁት።
ሙሉውን አስነብበኝ ...በዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። የመጨረሻውን ክፍል ከማቅረቤ በፊት የጽሁፌን አሃድ በምስጋና ልጀምር። ሁልጊዜ በህሊናዬ የነበረውን… ነገር ግን ለመጻፍ ጊዜ አጥቼ በነበረበት ወቅት ብርታት ለሆነኝ የእውነት እና የፍቅር አምላክ ምስጋና ይጋባው። ምንም እንኳን ባላነበውም ስለጽሁፉ በሰማሁ ጊዜ… ይህንን ታሪክ ለመጻፍ ምክንያት የሆነኝን የኢትዮ ሚዲያ ባለቤት አብርሃ በላይን በንፁህ ልቤ አመሰግነዋለሁ። ይህንን ጽሁፍ በነጻ ህሊና በድረ ገጾቻችሁና በሬዲዮናቸው ላይ ላቀረቡ ጋዜጠኞች፤ እንዲሁም ጊዜያቸውን ወስደው ይህን ታሪክ በመስማትና በማንበብ (ብትቀበሉትም ባትቀበሉትም) በጨዋ ኢትዮጵያዊነት ሃሳብ የሰጡኝን በሙሉ… በጽሁፍ ምስክርነታችውን የሰጡኝንም ጭምር፤ እኔም በተራዬ እጅ በመንሳት “እግዚአብሄር ያክብርልኝ” እላለሁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከንጉሤ ጋማ
“ፍትህና ዲሞክራሲ በሌለበት አገር አልኖርም” በሚል ምክንያት ራሱን በእሳት አቃጥሎ በገደለው ጀግናዉ መምህር የኔሰው ገብሬ ላይ የመለስ መንግሰት የከፈተዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ የህዝብ ቀልብ አልሳበም። ክህደት፤ ዉሸትና ንቀት የአምባገነኑ መንግስት ተብዬዉ መለያ ጠባይ መሆኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የተሰወረ አይደለም። ሙሉውን አስነብበኝ ...