እስክንድር ነጋ
ሉሉ ከበደ
ዘመኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1990 ላይ ነበር። ለደርግ የአስተዳደርና የፖለቲካ ድህነት ምስጋን ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣይ ሀይሎች ጋር ታደርግ የነበረው ትንንቅ በኛ ሽንፈት ወደማክተሙ ሲቃረብ፤ ዋናው ምክንያት የወያኔና የሻእቢያ ጦር ከኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ጀግናና ሐያል ሆኖ ሳይሆን፤ የኢትዮጵያ ጦርሰራዊት በገጠመው የአመራርና የአስተዳደር ቀውስ የውጊያ ሞራሉ ሊጠገን በማይችል መልኩ ስለተጎዳና ውግያውን ስለተወው፤ በሩ ሁሉ ለጠላት ክፍት ሆኖ በመገኘቱ ነበር።
ምናልባት ከጥቂት በስተቀር ኢትዮጵያዊያን አገራቸው በባለቤትነት የምትቆጣጠረው የባህር በር እንደሚያስፈልጋት ይስማማሉ ማለት እችላለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ) እስክንድር ነጋ
የባህር በር ጥያቄ… ከልማትና እድገት ዋስትናነት አኳያ (ክፍል 3)አያልሰው ደሴ
አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድን? ማርታ ማን ነች?
ከሆድ አደር ምሁር ይልቅ ገባጣ አህያ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነች! - አስራደው (ከፈረንሳይ)
የባሕር በር ጥያቄ… ከልማትና እድገት ዋስትና አኳያ (ክፍል 2) በአያልሰው ደሴ
‹‹ህዝቡ ሠላማዊ ለውጥ ይፈልጋል፤ ጊዜው የለውጥ ነው››