አነሁላይዋ "አንቀጽ ሰላሳ ዘጠኝ"! በአያልሰው ደሴ
"5ኛው አለም -አቀፍ የፌዴራሊዝም ጉባኤ" በሚል ርእስ አስገራሚና አሳሳች የኢህአዴግ ድግስ በአገራችን ዋና ከተማ በአዲስ አበባ በቅርቡ ተከናውኗል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
"5ኛው አለም -አቀፍ የፌዴራሊዝም ጉባኤ" በሚል ርእስ አስገራሚና አሳሳች የኢህአዴግ ድግስ በአገራችን ዋና ከተማ በአዲስ አበባ በቅርቡ ተከናውኗል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
አቤ ቶክቻው (አውራምባ ታይምስ)
እኔ የምለው ቢራ ለካ መሰረታዊ ሸቀጣ ሸቀጥ ውስጥ የሚመደብ ነበርነና... አንድ ወዳጄ ምን እንዳለኝ ሰምተዋል? "እኛን ለማስከር ካልሆነ በስተቀር ቢራ መሰረታዊ ነገር ነውን?" ብሎ ጠይቆኝ ነበር። እኔም ቢወደድ አከሰሩን ቢረክስ አሰከሩን የመባሉ ነገር እየደነቀኝ ዝም ብል ሌላው አዋቂ ነኝ ባይ "ድሃ ድህነቱን ይረሳ ዘንድ ይጠጣ ይስከርም.. እንዲል መጽሀፉ እንኳንም ቀነሰልን" ሲል ወሳኔውን ካሞካሸ በኋላ "በነካ እጃችሁ ጫትንም ብትቀንሱልን እና አንደናችንን በተሟላ ሱስ ውስጥ ብታኖሩን መልካም ነበር" አለኝና አረፈው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...በበገዛ አገራችን አስታራቂ ሽማግሌና እውነተኛ ዳኛ ጠፍቷል ብለን ብዙዎቻአችን ተስፋ ቆርጠን ተቀምጠን ነበር። ለምን ተስፋአንቆርጥ ወገኖቼ? ለምን አናዝን? ከዛሬ መቶ አመት በፊት አጤ ምኒሊክ በደል ፈጽመዋል ብለው ዛሬ የበቀል ሰይፋቸውን ከሰገባው መዘው የንጹሀንን ደም ለማፍሰስ የሚታደሙትን ስናይ አስታራቂ ጠፋ ብለን ለምን ተስፋ አንቆርጥ? (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
አጋፋሪ ተክሌ (ኦታዋ - ካናዳ)
1- ፖለቲከኛ የህዝብ ነው፦ ብርቱካን ፖለቲከኛ ነች። ወይም ነበረች። ስለዚህ ብርቱካን የህዝብ ነች። ብርቱካንን ጠምጃታለሁ። ምክንያቱም፡ በትንሹ፡ በአስራምናምን አመት የተገነባን ዝናና ሰብእና እንዲህ በዋዛ እንድናጣው አልፈቀድኩም። ይሄንን የግል ደብዳቤ አርቅቄ እንዴት እንደማደርሳት ግራ ቢገባኝ፡ የለም ፖለቲከኛ ምን የግል ነገር አለው ብዬ በድረገጾች ልሰቅለው ወደድኩ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሃሳባቸውን በጊዜው ለሚያካፍሉኝ ወንድሞቼና እህቶቼ በሙሉ ምስጋናየን እያቀረብኩ አንድ ወንድሜ "አቶ መለስ ዜናዊን አንተ ለማለት እንኳን የሚቀፍ ፍጡር ሆኖ ሳለ ለምን አንቱ እያልክ ትጽፋለህ" ብሎ ለጠየቀኝ ጥያቄ ጥቂት ለማለት እወዳለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በመጸሃፈ ሲራክ
በዚህ ድርጊት ልባቸው የተሰበረና የቤቱ ቅናት ያቃጠላቸው ሊቀ-ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ለእውነት በመቆም የሚከተለውን የግዝት ቃል አስተላልፈው ነበር።
“ከዛሬ ጀምሮ በብፁህ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ እና ተባባሪ በሆኑት ሊቃነ ጳጳሳት እጅ ቡራኬ እንዳትቀበሉ፡ እንዳትናዘዙ፡ስማቸውን በጸሎተ ቅዳሴ የሚጠሩ አባቶች ቀሳውስት ካህናት ካሉም የአምልኮተ ጣኦት አራማጅ ናቸውና ተጠንቀቁዋቸው፡ ምክር ስጡዋቸው እምቢ ካሉም ተለዩአቸው። በዓል ሲመታቸውም የአሮን የወርቁን መታሰቢያ ሆኖ በቤተክርስቲያን ሊከበር የማይገባው ስለሆነ ጳጳሳት ይህንን ድርጊት አውግዘው ከስልጣናቸው ካላነሱ ምእመናን እንዳትዛዙአቸው፤ ደሙን ባፈሰሰ አምላክና ስም ቤተክርስቲያንን በሚመራና በሚጠብቅ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥያቄዬን አስተላልፋለሁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ፍቅር ለይኩን (ከደቡብ አፍሪካ)
የነፃነት አርበኛ፣ የይቅርታ አባት፣ የፍቀር ተምሳሌት፣ የአይበገሬነትና የፅኑ መንፈሥ ባለቤት፣ የመለያየትንና የዘረኝነትን ፅኑ ግንብ በማይለወጥ ፍቅር ያፈረሱ፣ የሠላም መልዕክተኛ፣ የሰው ልጆች ሁሉ የአንድነት ምልክት፣ ... ወዘተ በሚሉ ቅጥያ ስሞች በሚታወቁት በዛሬው የ92 ዓመት አዛውንት ኔልሰን ማንዴላ የትግልና የፖለቲካ ሕይወት ውስጥ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያላት ሥፍራ በእጅጉ የተለየ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ይድረስ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በያላችሁበት
ጉዳዩ፦ በወያኔ እስር ቤቶች ሞልቶ ስለፈሰሰው የወገኖቻችሁ ስቀይና ሰቆቃ እንድታውቁት
ትንሽ ስለራሳችን፡
በወያኔ የወንጀል ምርመራ፣ የወህኒና እስር ቤቶች አስተዳደር አካባቢ የምንሠራ የፖሊስ፣ የፌደራልና የደህንነት ባልደረቦች ነን በአጭሩ እንድታውቁት የምንፈልገው በሀገሪቱ የእስር ቤቶችና ማዕከላዊ እየተባለ በሚጠራው በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውን እስር ቤት ጨምሮ ስለሚካሄደው የእስረኞችና የአሳሪዎች ግንኙነት፣ ስለእስረኞች አያያዝ፣ በእስረኞች ላይ ስለሚፈጸም ግፍና ሰቆቃ ማወቅ የምንችልበት የተወሰነ ዕድል ያለን ሰዎች መሆናችንን ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሰባት
አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
ኢዴኃኅ ...
በኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ”የዚኽ ምክር ቤት አባላት ካላቸው የዕድሜ፣ የሥራና የትምህርት ሠፊ ልምድና ዕውቀት አንዳንድ ባህላዊ ግጭቶችን ለማስወገድና ማናቸውንም ብሔራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሃሳቦች ለኅብረቱ አመራር ይጠቁማል፣ ያማክራል፣ ..” ...
ሙሉውን አስነብበኝ ...የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ስድስት
አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
ኢዴኃኅ …
ሐ) ምሥረታ፦ የጉባዔው ተሳታፊዎች የአገሪቱን አጠቃላይ ሁኔታ እና ለለውጥ የቆሙ ህዝባዊ (ዴሞክራት) ኃይሎች ቀደም ሲል ትግላቸውን ለማስተባበር መሥርተዋቸው የነበሩ የጋራ መድረኮችን (ሕብረቶችን) ድክመቶች፣ ግድፈቶችና ጠንካራ ጎኖች በዝርዝር፣ በሰከነና በጥልቀት በመመርመር የጋራ ግንዛቤ ጨብጠዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...